السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
👉ቀን21 /01/2017
👉ማስታወቂያ
አስደሳች ዜና
ዳሩል ኢልም ኦላይን መይረሳ ለተማሪዎቹ እንዲሑም ለሙስሊሙ ኡማ እውቀትን ቁርአንን በኦላይን በቤትዎ ቁጭብለው እንዲማሩ እያደረገ ይገኛል ።
ዛሬ ደሞ እናንተ ኢስላማዊ እውቀትን እንድትገነዘቡ ልዪ በሖነ ፕሮግራም በላይቭ በቀጥታ ኪታብን እንድትቀሩ እንድትማሩ በማሰብ ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጲያ ሰአት ኪታብ እንድትማሩ ሲጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው !!!!
የኪታቡ ስም 👉 ሪያዱ ሳሊሒን
የሚጀመርበት ቀን መስከረም
27/01/2017
ኪታቡ ሚጀመርበት ሰአት 3፡00በኢትዪፒያ
ኮርሱ የሚሰጥበት ቀን
. ሰኞ
. እሮብ
. ጁመአ
ደርሱን የሚሰጥበት ቻናል
https://t.me/Elafe_Tube
ሸር ይደርግ
በዚሕ ቀን ሰአት ተገኝተው ይሕን
የመሰል ትምሕርት እንዲማሩ
ተጋብዘዋል።
ከሰላምታ ጋር የዳሩል አስተዳደር
ዳሩል ኢልምን ይዞ ፡
የብርሀን ጉዞ