🚩| እንደሚታወቀው አሁን እየሰራን ካለናቸው ኤርድሮፖች መካከል እስካሁን ባላቸው Engagement እና ከመጠናቀቂያ ግዜው አንፃር የZoo ፕሮጀክት የተሻለ ነው
ታዲያ አሁንም ቢሆን ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ምትሰሩ ከሆነ ከፕሮጀክቱ አሪፍ ነገር የማግኘት ዕድላችሁ ዝቅተኛ ነው ይህ ሲባል በጣም ብዙ ገንዘብ ወጪ አርጉ እያልናችሁ አይደለም በቻላችሁት አቅም ትንሽም ቢሆን ኢንቨስት አርጉ በርግጠኝነት ብዙ ሰው ኢንቨስት ስለማያደርግ ኢቨስት ለሚያደርጉት የተሻለ ነገር መስጠታቸው አይቀርም
Share ➽@ETHIO_CRYPTO