The role of crypto emerging Markets
ዛሬ ስለዚህ ላሳብ በጥቂቱም ቢሆን ለማስቃኘት እንሞክራለን አብራቹኝ ቆዩ !
1 Financial inclusion (ተሳታፊነት)
- ክሪፕቶ ሰዎች ኢኮኖሚካሊ እንዲሳተፉ ያበረታታል ምንም እንኮን ባንክ አካውንት ባይኖራቸውም ወይም ሌላ ትራዲሽናል የሆነ ሴቪንግ አካውንት ባይኖራቸውም ። ለምሳሌ Mobile crypto wallets መውሰድ ይቻላል
2 Remittance ( የውጪ ምንዛሬ )
- ክሪፕቶ የ ሬሚተንስን ኮስትን ይቀንሳል ። ይሄ ደሞ ለ ኢመርጂንግ ማርኬትስ ትልቅ እድል ይከፍታል ።
3 Inflation ( የዋጋ ግሽፈት )
- ክሪፕቶ ለኢመርጂንግ ማርኬትስ ከ ኢንፍሌሽን ይቀላቅላቸዋል ። ማለትም በ ክሪፕቶ store ያረጉት ባላንስ በዋጋ ግሽፈት አፌክት አይሆንም
4 Global market ( አለም አቀፍ market )
- ለ ግሎባል ማርኬት መንገድ ይከፍታል ለ ጀማሪ ማርኬተርስ ኢንተርናሽናሊ ግብይት እንዲያረጉ እና ሌሎች ኦፖርቹኒቲ እንዲኖራቸው ይረዳል
5 ዲሴንቴራላይድ መጀመሪያ ትርጉሙን እንመልከት
centralized ማለት ተቆጣጣሪ ያለው ምኑ ላይ ካላቹ ፋይናንስ ላይ ! ምናወጣው ምናስገባው Example bank
Decentralized በተቃራኒው ነው Example crypto
እና ዲሴንተራላይዝድ የሆነ የፋይናንስ ሲስተም አላቸው
6 ጀማሪ ኢንተርፕሩነር ( ስራ ፈጣሪዎች ) ያንቀሳቅሳል ያበረታታል
ቅዳሜያቹ አሪፍ እንዲሆን ተመኘን
ሰናይ ቀን ፣ ውሎ ክሪፕቶያንስ