ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዩናይትድ ቤት ለሱ ልዩ አጋጣሚ ስለሆነው ነገር ሲናገር 🗣
“የማስታውሰው በ2008 ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የመጀመርያዬን የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ያሸነፍኩበትን ነው ልዩ ጊዜ ነበር ......
በጣም የምፈልገው ነገር ነበር የመጀመሪያዬን የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፌ ነበር ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ውድድሩን አሸነፍኩ ......
በዛ ጨዋታ በክፍት ጨዋታ ጎል አስቆጠርኩ ፔናሊቲ ምትት ላይ ሳትኩ ማንቸስተር ደሞ በፔናሊቲ ጨዋታውን አሸነፈ ...
በስሜቶች የተሞላ ግጥሚያ ነበር እና ስናሸንፍ በጣም አለቀስኩኝ ምክንያቱም የመጀመሪያዬ የ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ነበር እና ትዝታዬ ልዩ ነው።"
LEGEND CR 7 THE
@Ethio_Messi_And_Ronaldo