Ethio Soccer


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


🔥 ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ 🔥
ሁሉንም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
➲ የዝውውር ዜናዎች
➲ እለታዊ ዜናዎች
➲ ሁሉንም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ማስተላልፍ እናስተላልፋለን
ለሀገራዊ የእግር ኳስ መረጃ ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር የ ደቡብ አፍሪካውን ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ መቀላቀሉ በይፋ ተገልጿል።

ከማሚሎዲ ሰንዳውስ ጋር የተለያየው አጥቂው በሱፐር ስፖርት የአንድ ዓመት ቆይታ ይኖረዋል።

መልካም እድል

@Ethio_soccerr
@Ethio_soccerr


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
5ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም


የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ ደቡብ ሱዳን ይደረጋል

በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታዋን በደቡብ ሱዳን ጁባ እንደምታደርግ ተገለጸ፡፡

በዚሁ መሠረት የሀገራቱ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ጥቅምት 21 ቀን 2017 እና ጥቅምት 24 ቀን 2017 እንደሚከናወኑ መገለጹን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

ሁለቱም ሀገራት ደረጃውን የጠበቀ ስቴዲየም እንደሌላቸው ይታወቃል::


*የጨዋታ አሰላለፍ
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

ማክሰኞ ጥቅምት 12/2017
01:00 ሲዳማ ቡና - ኢትዮጵያ መድን

@Ethio_soccerr
@Ethio_soccerr


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

ማክሰኞ ጥቅምት 12/2017
10:00

ውጤት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 - 0 ባህር ዳር ከተማ
17' አቤል ሀብታሙ

@Ethio_soccerr
@Ethio_soccerr


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

ሰኞ ጥቅምት 11/2017
01:00 

ውጤት
አዳማ ከተማ 1 - 1 ፋሲል ከነማ
63' ቢንያም አይተን 87' በረከት ግዛው


*የጨዋታ አሰላለፍ

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

ሰኞ ጥቅምት 11/2017
01:00  አዳማ ከተማ - ፋሲል ከነማ



8 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.