Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሎተሪ አዙዋሪ ሳያስፈልግዋ በቀላሉ እጅዋት ላይ ያለውን የሎተሪ ቁጥር እኛ ፖስት ከምናደርገዉ የእድለኞች ቁጥር ጋር ያነጻጽሩና በቀላሉ እድለኛ መሆኖዎትን እና አለመሆኖዎትን ያረጋግጡ/By subscribing to our channel, you can easily compare the lottery numbers on your hand with the lucky numbers we post.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

ሁላችንም የምንወዳቸው ሎተሪዎች በዲጂታል መልኩ መጥተዋል።

በቅርቡ ይጠብቁን!


ሁሌም ቀንሽ ነው!

መልካም የሴቶች ቀን!


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 032 የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


🤑 Play Modern Casino Games! 
💰Special Discount! Register now and play with your bonus!


ዝሆን ሎተሪ ዕጣ ዛሬ  የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችንም በመግለጫው ላይ ያገኛሉ።


የዝሆን ሎተሪ ነገ የካቲት 25 ቀን ከምሽቱ 12 ሰዐት ላይ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ ይወጣል!

ዕድልዎትንት ለመሞከር አሁንም አልርፈደም  - አሁኑኑ ይቁረጡ መልካም እድል ተመኘንሎት!


እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሳቹ!


የአዲስ አበባ ነዋሪዋ ወ/ሮ ሃና ጥላሁን  በ31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልፀውልናል ፡፡


📌አዲስ መድረክ! አዲስ ዕድል!📌
🥇 ለተሳካ ገንዘብ ማውጣት አባላታችንን እናክብ፣!
🔥አሁን በAllied Gold ይቀላቀሉ – የእርስዎ ስኬት እዚህ ይጀምራል!🔥
✅ በኦንላይን ገቢ መፍጠር ቀላል ነው!
✅ ከምርጦች ጋር በመተባበር ወርቅ ይዘው ይምጡ!
ለምን Allied Gold?
✔️ በ100,000+ ኢትዮጵያውያን የተረጋገጠ እምነት
✔️ በደህንነት የተጠበቀ ወርቅ ኢንቨስትመንት
✔️ 24/7 የዋስትና ያለው የብር ማውጣት
የውርድ መስመር ኮሚሽን ይጋብዙ:36%
Sign up link:https://alliedgd.cc/?invitation_code=53084
Official channel:https://t.me/Allied_Gold


መደበኛ ሎተሪ 1732ኛ ዕጣ ዛሬ  የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


የድሬዳዋ ነዋሪ የሆኑት አቶ ነፃነት ሰይፉ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 31ኛው ዙር በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡አቶ ነፃነት በአነስተኛና መካከለኛ ቢሮ ውሥጥ የኦዲት በለሙያ ሲሆኑ በ13ኛው ዙርም በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊዮን ብር ዕድለኛ እንደነበሩ ገልፀውልናል ፡፡


✅በ2025 ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ገንዘብ የሚያገኙ ድህረ ገጾች
✅ምኞት 100% ደህንነትን እና አስተማማኝነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የድርጅት ኩባንያ ይሆናል ። ይህ የረጅም ጊዜ ሥራ እና ገንዘብ ማግኛ ቦታ ይሆናል። በተመሳሳይ ጊዜ, ጓደኞችን እና የቡድን አባላትን ከጋበዙ, ቅናሾች እና ኮሚሽኖች ይኖራሉ.

✅ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡https://wish678.vip/#/register?ref=941258

✅ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/wish56568855

ኦፊሴላዊ የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/wish5656555

እኔ ትርፍ አግኝቻለሁ እና ለሁሉም እመክራለሁ.


የዓለምገና ነውሪውና በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ያለው መኮንን በአድማስ ዲጂታል ሎተተሪ 31ኛው ዙር በ4ኛ ዕጣ የ700ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡



14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.