የዳዊት ፅጌ "ዳር ዳር" ነጠላ ሙዚቃ ነገ ይለቀቃል
የድምጻዊ ዳዊት ፅጌ "ዳር ዳር" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ነጠላ ሙዚቃ ነገ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል በኩል ይለቀቃል ተብሏል።
በዚህ የነጠላ ሙዚቃ ስራ ላይ ድምጻዊ አብዱ ኪያር በግጥምና ዜማ ተሳትፏል። አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ የሙዚቃ ቅንብሩን ሰርቷል።
ድምጻዊ ዳዊት ፅጌም ስለዚህ የሙዚቃ ስራው በማህበራዊ ትስስር ገፁ" እጅግ በምወደውና በማከብረው ታላቅ ወንድሜና የሙያ አጋሬ አብዱ ኪያር (ABD) ግጥምና ዜማ ደራሲነት ”ዳር ዳር “ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዘፈን የሰራሁ ሲሆን፤ በአሜሪካ በነበረን ቆይታ በ "የኔ ዜማ" ባንድ አጃቢነት የተጫወትነውንና አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ያቀናበረውን ይህን ዜማ ማክሰኞ ጥቅምት 26 2017 11:00 ላይ በ Dawittsige official youtube channel ላይ እንደሚለቀቅ ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው"ብሏል።
🎧 Follow - @EthiopianMusica