🔥ድሉ ቀጥሏል
🤎💛 ዛሬ ረፋድ 5ሰዓት ላይ በተደረገ የአዲስ አበባ ሴቶች ከፍተኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና (ሴቶች) - አንድነት (ሴቶች) ቡድንን 8-0 በሆነ ሰፊ ውጤት መርታት ችሏል።
ግቦቹን
⚽ ማራማዊት ታጠቅ 2x
⚽ ወይንሸት ፋሮ 2x
⚽ ፂዮን ፍስሀ
⚽ ሰምያ ሬድዋን
⚽ ነፃነት ሲሳይ
⚽ ሀገሬ ብርሃኑ
ማስቆጠር ችለዋል።
በርቱ ጀግኖቻችን ❤️🔥👆
@Ethiopian_coffee_sc