ህወሓት በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
ህውሃት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ምርጫ ቦርድ ቢሰርዝም/ባይሰርዝም ፋይዳ የለውም ብሏል።
ከመንግስት ጋር ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት ያለውን ፍላጎት ገልጿል።
የፕሪቶሪያ ስምምነት የሁሉም መሠረት ነው ያለው ህውሃት ስምምነቱ በአስቸኳይ እንዲተገበር ጠይቋል።
@Ewun_Mereja