🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣9️⃣
ለናቴ ትረካውን ስጨርስላት ወደ ክፍሌ ገባሁ።
እናቴም በጣም ደንግጣ ስለነበረ ድክም ብሏት ስለቆየች ቶሎ ነው እንቅልፏ የመጣው።
ክፍሌ ገብቼ ልብሴን እየቀያየርኩ ልዑሌ ደወለ ።
እየተፍለቀለኩ አነሳሁት ሄሎ ልዑሌ ስለው ወዬ የኔ ሚስት በደህና ገባሽ አለኝ።
አጠራሩ ህይወት ነበረው በጣም ነበር ደስ ያለኝ አውርተን ስጨርስ ስልኩ ተዘጋ::
እጄን ከተወለድኩ ጀምሬ እንደዛሬ አስተውዬው አላውቅም ነበር አስሬ ቀለበቴን እንዳየሁ ነጋልኝ::
(ታቃላችሁ አንዳንዴ ፈጣሪ ለትልቅ ሹመትና ማእረግ ሲያዘጋጃችሁ መሸከም ምትችሉት ማይመስላችሁን ችግር ያሸክማችኋል በችግራችሁ በመከራችሁ በስቃያችሁ ውስጥ ደሞ ያላሰባችሁትን ስኬት ደስታ ይሰጣችኋል።
እኔ ሆዴ ውስጥ ልጅ ሲፈጠር አለቀስኩ አዘንኩ ግን ደሞ ባላረግዝ ኖሮ ልዑሌ እኔን ስለማግባት አያስብም ነበር)
ይሄ በተፈጠረ በሳምንቱ ከልዑሌጋ ለመጋባት ወሰንን ሽማግሌ ተላከ እናቴ በጣም ደስተኛ ነበረች እንደኮራችብኝ ግልፅ ነው ልጅሽ ዲቃላ አረገዘች ብለው ከሚስቁባት ልጅሽ ባለሀብት አገባች ብለው የሰፈሩ ሰው ሁላ እንደትልቅ ነገር ሲያሞግሷት ማየት ደስ ይላል።
(ወላጆችም ይሁኑ ቤተሰቦች ሴት ልጆቻቸው በጥረታቸው ሰርተው ለፍተው ሀብታም ሲሆኑ ማየት ሳይሆን ሀብታም አግብተው ሲኖሩ ማየት የበለጠ ያስደስታቸዋል)::
የልዑሌንም ሁለት ወንድሞች የዛኔ ነው የተዋወኳቸው በጣም ነው የሚያስፈሩት ሁለቱም ኮስታራ ናቸው ::
ብቻ እንደዛ እንደዛ እያለ የሰርጉ ቀን አንድ ሳምንት ሲቀረው ማክቤል እቤት መጣና ጠራኝ ስወጣ እጄን ይዞ በፍቅር በነበርንበት ጊዜ የምናዘወትርበት ቦታ ይዞኝ ሄደ ተከተልኩት።
ቦታውጋ ስንደርስ እንድቀመጥ ጋበዘኝ ተቀመጥኩ ።
ማክቤል መጥቶ ከፊት ለፊቴ ተንበረከከ ግራ ተጋብቼ ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ በተዘበራረቀ ስሜት እየተመለከትኩት
ምን እያረክ ነው አልኩት ላስቀየምኩሽ ነገር በሙሉ ይቅር እንድትይኝ እፈልጋለሁ አለኝ አይኑ እንባ እንዳቀረረ::
ምን አደረከኝና እንደውም የሚገርም ሰው እንዳገኝ እረድተኸኛል አንተ ስትገፋኝ የተደላደለ ቦታ ላይ ወድቂያለሁ
በሱም አመሰግንሀለሁ ስለዚህ ይቅርታ አያስፈልገውም አልኩት ።
የምርሽን ነው አለኝ ከተንበረከከበት ተነስቶ እንባውን እየጠረገ አዎ እንደውም በቅርቡ የክርስትና አባት መሆንህ አይቀርም ብዬ አሾፍኩበት ፊቱ ሁላ ፍም መሰለ እርጉዝ ስለሆንሽ ነው እንዴ ሰርጉ እንዲህ የተፋጠነው አፈጠጠብኝ😳😳
🔻ክፍል ሀያ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗