🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል ሶስት
.....ልጁ ወጣት ነበር ቢሆንም በጣም ደንግጬ ስለነበር እራሴን እንደምንም አረጋግቼ ትንፋሼ እየተቆራረጠ እናቱ ማረፋቸውን ነገርኩት ፤ ነገር ግን ምንም ንቅንቅ አላለም ትንሽ እንደቆየ ፊቱ ተኮማትሮ እንባው መራገፍ ጀመረ።እኔም ሆድ እየባሰኝ በጣም በትኩረት ተመለከትኩት እንባ እንጂ ድምፅ አያወጣም ፤ ይህንን ገምቼ ነበር ምክንያቱም በዚህ ሁለት ቀናት ምንም የወንድ ድምፅ አልሰማሁም ። የምሳ ሰዓቱ እንዳያልፉ ምሳ አቀረብኩለት ፤ ግን እጁም አልተንቀሳቀሰም አሁንም አንድ አዲስ ነገር እንዳለ ተገነዘብኩ ፤ ይህ ሰው ማውራት ና መንቀሳቀስ አይችልም። እግሩም እጁም እንደታጠፈ ነው።ላጎርሰው ግድ ስለሆነብኝ እጄን ታጥቤ ምግቡን ሳነሳ ጭንቅላቱን ነቅነቅ እያደረገ መብላት አለመፈለጉን ገለፀልኝ ፣ የበለጠ ሆድ ሲብሰኝ ጥዬው ወደ ስራዬ ሄድኩኝ። በጣም አሳዛኝ እና ሆድ የሚያስብስ ልጅ ነው ፤ቢሆንም የእርም ምግቡን ሰርተን እንደጨረስን እሱ ጋር ሄድኩኝ ። የእራት ሰዓት ስለደረሰ ምግብ ይዤለት ሄድኩኝ ፤ ግን.....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch