😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች
⚡️Total supply
⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት ነው
⚡️circulation supply
⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል
👍በምሳሌ ስናየው
⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin Total supply ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል
⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል
⚡️Market Cap(MCP)
⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው
ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው
⬅️ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው
ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ
market cap 700million dollar ቢሆን
Circulation supply 100 billion $HMSTR ቢሆን
ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster
700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR 0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል
⚡️KYC
⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው
⬅️በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance, okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው
⚡️TGE
⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance, okx, bitget) የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው
⚡️Token
የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው
⚡️ snapshot
ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል
⚡️ listing
አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል
📍ለክሪፕቶ አዲስ ከሆናችሁ እና ከዚህ በፊት የማታውቋቸው ካሉ በቲንሹ እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አለን
Source Maf channel