አማራ "አይሆንም" ያለው ከበቂ በላይ በሆነ ምክንያት ነው!
ማይካድራ ላይ ንፁሃንን ጨፍጭፎ የሸሸው አረመኔ ኃይል በዚህ መልክ ተጋልጧል። ሱዳን የነበረው የትህነግ ጨካኝ ኃይል በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ለአልቡርሃን ቅጥረኛ ሆኖ ሲዋጋ ተማርኮ ጉዱ በቪዲዮ ቀርቧል። ጀኔራል ደጋሎ ስር ያሉ ወታደራዊ አመራሮች ይህን ጨካኝ ኃይል ከየት እንደመጣ ሲናገሩ በቪዲዮው ይሰማል። የሱዳን ሚዲያዎችም ተፈናቃይ ነኝ ብሎ የከረመው ኃይል ቅጥረኛ ተዋጊ ሆኖ መገኘቱን አጀንዳ አድርገውታል።
ባለፈው መረጃው ሲወጣ የትህነግ ሚዲያ ተከፋዮች ተከላክለውለት ነበር።
አሁን ምንም በማያደርጉት ደረጃ መጥቷል። ይህን በቅጥረኝነት የሌላ አገር ጦርነት ውስጥ የተሳተፈ ኃይል ግን ተፈናቃይ ብለው አማራ ምድር ላይ ለማስፈር እየጠየቁ ነው። አማራው አይሆንም የሚለው ከበቂ በላይ ምክንያት ይዞ ነው።