የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ dan repost
ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ሽማግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ
ት,ኢዮኤል 1-14
እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም አደረሰን አደረሳችሁ ጾሙ የኃጢአት መደምሸሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ፣ አምላክ በምህረቱ ይመልከተን ! ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር የይቅርታ ፣ የፍቅር ፣ የሠላም ጾም ያድርግልን
የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ : @Commercegebi