🗣 ዴቪድ ኦርንስታይን አርሰናል በክረምቱ በእርግጠኝነት 3 ቦታዎች ላይ ተጫዋች ያፈርማል ይለናል!
"ለአርሰናል ትልቅ የዝውውር መስኮት ነው ፣ በክረምቱ አጥቂ ለማፈረም እየሞከሩ ነው አሌክሳንደር አይሳቅ አንደኛ ምርጫ ነው ግን ያ የሚሆን ከሆነ መጠበቅ እና ማየት አለብን"
"አማካይ ላይ የዙቢሜንዲን ዝውውር ይጨርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል በተለይ ጆርጊንሆ እና ቶማስ ፓርቴይ የመልቀቃቸው እድል ሰፊ ስለሆነ ።"
"የግራ መስመር ተከላካይ ላይም ቲዬርኒ እና ዚንቼንኮ ሁለቱም የሚለቁ ከሆነ እዛ ቦታ ላይ ስራ ይጠብቃቸዋል ። የመጨረሻው የሚያፈልጋቸው 2ተኛ ግብ ጠባቂ ነው ምናልባትም 3ተኛም በረኛ ሊያስፈርሙ ይችላሉ ።"
@HULE_ARSENAL_ETH@HULE_ARSENAL_ETH