TELEGRAM ላይ የሚሰሩ Airdrops(ባጠቃላይ ሁሉም mini apps እና Bots) ሽልማት ወይም Airdrop ለመስጠት መጠቀም የሚችሉት OPEN NETWORK(TON BLOCHAIN) ብቻ ነው ተባለ።
AIRDROP OR REWARD ባይሰጡም እንኳን ሌላ block chain like ethereum or solana... Telegram ውስጥ ተጠቅመው ፕሮጀክት መስራት አይችሉም።
ለ መላላክ ለ transaction ለ authorization(wallet connect) መጠቀም የሚቻለው TON connect SDK WALLETS(በቀጥታ ton ecosystem ለማሳደግ ተብለው የተከፈቱ ዋሌቶች) ብቻ ነው Like ton space ton keeper or my ton wallet
እንደ OKX, hot wallet, METAMASK አይነቶችን መጠቀም የሚቻለው ከ አንዱ Network ወደ ሌላ network ለመቀየር ብቻ ነው(for bridging)
ልክ እንደ Paws ከ paws mini app ውጪ website ላይ ሄዶ interact ማድረግ የተከለከለ ነው😁። ሁሉም ነገር እዛው mini app ውስጥ ነው መጠናቀቅ ያለበት።
ከ mini app ውጪ ከሌላ platform ወይም አፕሊኬሽን ካር የሚደረግ ግንኙነት/ትስስር መሆን ያለበት በ open network (ton connect)በኩል ነው።
Any mini app promotion ከ ton ውጭ ሌላ network የሚጠቀሙ ማስታወቂያ እንዳያስተዋውቁ ይታገዳሉ።
ዋና ዋና መረጃዎች እነዚክ ናቸው👀
full detail and English version 👉
Ton Ventures©ENDLESS