ቀን ቀን የደከምንለት ሌት ሌቱን የቃዠንለት ሃብትና ንብረት አመድ መሆኑ አይቀሬ ነው! ! እንኳን ተሰብሳቢው ሰብሳቢውም አይቀርለት!!
(በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡
እና በተሰጣቹ ዛሬ አመስግኑ ነገን አልሙ ☺️
የተሰጠውን ያላመሰገነ አይጨመርለትም
እደሩልን መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ ጀግኖቹ
(በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡
እና በተሰጣቹ ዛሬ አመስግኑ ነገን አልሙ ☺️
የተሰጠውን ያላመሰገነ አይጨመርለትም
እደሩልን መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ ጀግኖቹ