ZOO ብዙ አካውንት የሰራችሁ አሁንም መስራታችሁን ቀጥሉ ስትጀምሩት ሁሉንም ነገር ለመጋፈጥ እስከሆነ ድረስ በ እርግጠኝነት በ 15 አካውንት በደንብ የሰራ ምንም ኢንቨስት ሳያደርግ በ አንዱ 20ሚሊየን ይኖረዋል ይህ ማለት በ አጠቃላይ 300 ሚሊየን $ZOO አለው ማለት ነው እስከ አሁን በ አንድ አካውንት ከ 50 ቶን በላይ ኢንቨስት አድርገው እዚ ያልደረሱ ብዙ አሉ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ምንም የሚያደናግጥ ነገር የለም 0.5 TON ቢከፍል 7.5 ቶን ነው የሚሆነው አሁንም ኢንቨስት ከሚያደርግ ሰው በ ብዙ አካውንት የሰራ ሰው ስኬታማ ነው ።
አሁን ላይ ግዴታ ነው እያሉ ቢሆንም ለመክፈል አትቸኩል የመጨረሻው ሰአትም ላይ ቢሆንም መክፈል እንደሚቻል ላስታውሳችሁ እወዳለው መስራታችሁን ቀጥሉ ጀግኖቹ 🫡
አሁን ላይ ግዴታ ነው እያሉ ቢሆንም ለመክፈል አትቸኩል የመጨረሻው ሰአትም ላይ ቢሆንም መክፈል እንደሚቻል ላስታውሳችሁ እወዳለው መስራታችሁን ቀጥሉ ጀግኖቹ 🫡