Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️ dan repost
🔺 አንድ ሰውዬ ከተወሰኑ ሳሊህ ሰዎች ጋር ሆኖ መንገድ ላይ እያለፉ እያለ እየዘፈኑና መጠጥ እየጠጡ ያሉ ሰዎችን ይመለከታሉ ። ታድያ በዚህ ጊዜ ሳሊህ ነው ከሚባሉት አንዱ፦
" በእነዚህ ወንጀልን ይፋ በሚያደርጉ ሰዎች ላይ ዱአ አድርግባቸው " ይለዋል ።
♦️ ከዛም ይህ ሰውዬ ፦ " ያ አላህ በዚች ዱንያ እንዳስደሰትካቸው በአኼራም ላይ አሰደስታቸው " ብሎ ዱአ ያደርግላቸዋል
ያ ዱአ አድርግባቸው ሲለው የነበረው ሰው እንዲህ ብሎ ዱአ ሲያደርግላቸው አፍሮ ዝም አለ
ከዛም ብዙም ቀናት ሳያልፉ እነዛ ሲጠጡና ሲዘፍኑ የነበሩት ሁሉ አላህ መርቷቸው ከወንጀላቸው ተላቀው ሁኔታቸው ተስተካከለ !!
📚لطائف العرب / أدهم شرقاوي
📌 እኛም ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀው በምናያቸው ሰዎች ላይ ዱአ ከማድረግ ይልቅ አላህ እንዲመራቸውና ከተዘፈቁበት በሽታ እንዲያወጣቸው ዱአ ብናደርግላቸው ለመመራታቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን …
ይ🀄ላ🀄ሉን 👇👇👇👇👇
https://t.me/tolehaahmed