Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️ dan repost
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
ክፍል ሶስት
2ተኛው ልብ ፥
የታመመ ልብ
ይህ ህይወት አለው ነገር ግን እርሱ ውስጥ በሽታ አለበት ። ከበሽታውና ከጤንነቱ ያሸነፈ እርሱን ይወርሰዋል። መልአክ ደረጃ ይደርስና በበሽታው ምክኒያት ወደ እንስሳዊ ባህሪው ይመለሳል ።
👉ሁለት ተጣሪዎች አሉት ።
♦️ ወደ ቅርቢቱ ዱንያ የሚጣራ እና
ለሁለቱም ሀገር ስኬት የሚጣራ
♦️ ወደ ሰላምና መረጋጋት ይጓዝና ጥመትም ይወሰውሰዋል
♦️ ማምታቻዎች ያወዛግቡታል
♦️ አላህን በመሀይምነት ላይ ሆኖ ያመልከዋል
🌳የዚህ ልብ ባለቤት ሰላምና መረጋጋት አይኖረውም በአላህም ላይ ያለው እምነት ጥርጣሬ ላይ ይወድቃል
አላህ ልቦቻችን በሀቅ ላይ ያፅናልን
.
.
.ይቀጥላል
✍ Roman
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛