የጀርመንን ድል ባለ5 ኮከብ ያደረጉት ሁለቱ የጁሊያን ናግልስማን ቅያሬዎች
በመክፈቻው ጨዋታ ለጀርመን ድንቅ የነበሩት ቶኒ ክሩስና ጀማል ሙሲያላን ተክተው ወደ ሜዳ የገቡት ኤምሬ ቻንና ቶማስ ሙለር ግብ አስቆጣሪና አቀባይ በመሆን የዩሮ 2024 አስተናጋጅ ሀገሯን ጅማሮ ባለአምስት ኮከብ አድርገዋል
⚽️ ኤምሬ ቻን 80ኛው ደቂቃ ላይ ክሩስን ቀይሮ ገባ አስቆጠረ
🅰️ ቶማስ ሙለር 74ኛው ደቂቃ ላይ ሙሲያላን ቀይሮ ገባ
የ30 አመቱ ኤምሬ ቻን ከሳጥን ውጪ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/halftime_goals/2902