ማስታወቂያ
Introduction to Philosophy እና Logic: Critical Reasoning ፈተና ያልተፈተናችሁ እና ረጂስትራር ጽ/ቤት ስም ዝርዝራችሁ የተለጠፈ ደቀ መዛሙርት የሁለቱም ኮርሶች ፈተና የሚሰጠው ዓርብ 20/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ10፡00 መሆኑን አውቃችሁ የሚጠበቅባችሁን መስፈርቶች አሟልታችሁ በመማሪያ ክፍል A301 እንድትገኙ እናሳስባለን። ከዚያ ቀን ውጭ ለሚመጣ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ።
መምህሩ