☞14ጥይቄ አላህ ዘንድ ከባዱ ወንጀል ምንድን ነው ?
መልስ✔✔
አላህ ዘንድ ከባዱ ወንጀል በእርሱ ላይ ማጋራት
ነው ለዚህም ማስረጃው የአላህን ግግር ነው
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ
(ሱረቱ ሉቅማን - 13
የአላህመልዕክተኛም صلى الله عليه وسلم
በተጠየቁ
ጊዜ ከወንጀሎቹ ሁሉ ከባዱ የትኛው ነው ተብለው ?
አላህ ብቻውን ፈጥሮህ ሳለ ባለአንጣ (አጋር)
ማድረግህ ነው አሉ
ندأ
(ኒድ ብሎ ማለት አጋር ማለት
ነው
[ቡኻሪእናሙስሊም ዘግበውታል]