Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo) dan repost
🎆 አዲስ የተጀመረ የትምህርት ፕሮግራም🎇
✍ እነሆ በአላህ ፈቃድ በመላው ሀገሪቱ የሚገኝ ሰለፊይ የዩንቨርስቲ፣ኮሌጅ እና ሌሎች የትምህርት ተቋማት ኮሚኒቲን በአንድ አስተሳስሮ ትክክለኛውን እስላማዊ አስተምህሮ ለዑማው የማድረስ ዓላማን ሰንቆ የተነሳው የናንተው " ኢዩሰኮ-EUSaCo" "እውቀት ከንግግርም ሆነ ከተግባር በፊት ነው" የሚለውን እስላማዊ መርህ ከግምት በማስገባት ማህበረሰቡን በእውቀት የማነጽ ስራ መጀመሩንና የመጀመሪያውን የኪታብ ደርስ በተሳካ ሁኔታ በ Online ማጠናቀቁን ልብ ይሏል‼️ አሁንም በአረህማኑ እገዛ "ኢዩሰኮ-EUSaCo" አዲስ የደርስ ፕሮግራም ወደናንተ እያደረሰ መሆኑን ሲያበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!
🎯 የሚሰጡት ትምህርቶች
📚 صفة صلاة النبي صلى الله عَلَيْهِ وَآلِهِ وَسَلَّم
✍ تأليف : محمد ناصر الدين الألباني(رحمه الله)
📖 የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/176
📚حائية الإِمَامِ ابْنِ أَبِي دَاوُدَ فِي السُّنَّةِ
📖የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/177
🎤 በአቡ ሀመዊያህ ሸምሱ
ጉልታ(ሀፊዘሁሏህ)
📅 ዘወትር ጁምዓና ቅዳሜ
⏰ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ(በኢትዮ.)
🕌 በ online የሚሰጥ ይሆናል‼️
♻️ ከዚህ በፊት በ"ኢዩሰኮ-EUSaCo" የተሰጠን ደርስ ለማግኘት👇👇
t.me/EUSaCochannel/123
👌 በተቃና ኒያ ትምህርቱን በመታደምንና መልዕክቱን በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ እንሁን‼️
🏝 •⇣⇣. 🏖 •⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
t.me/EUSaCochannel
t.me/EUSaCoGroup
#Share #ሼር #EUSaCo #ኢዩሰኮ