💭ቁራጭ ቃላት💬


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩
📩cross @Jo_21_19🧣

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ምላጩን ከሽፋኑ አላቀቀችው እና ፍጥጫ ውስጥ ገቡ ..."እስቲ ወንድ አንሺኝ" የሚል ይመስላል

እሷም እቃነቱን የራሳችው ይመስል ለህልሟ ሁሉ መፍትሔ እንዲሆንላት ነገር ነፍሱን በፍጥጫ ታስጨንቀዋለች...

እሺ ንገረኝ አንስቼ ደምስሬን ላለመበጠስ አንድ ደና ምክንያት ስጠኝ...! እ ተናገራ"
ምላጩ መልሶ ፍጥጥ...!

"ሞኝ" ድሮውንም ይሄ ነገርሽ ነው እኔን ከሞቀው ቤተሰቤ ነጥለሽ እንድታመጪኝ ያደረገሽ...ይሄ...ምላሽ ከሰው የምትፈልጊው ጉድ...ሰላምን እንኪ...መፍትሄን እንኪ...ብለው እንዲሰጡሽ የምትፈልጊው ጉድ...ሞኝ አሁን እኔ ከንቱ ምላጭ መሆኔ ጠፍቶሽ ነው...አድነኝ አታድነኝ ከእኔ ጋር የገጠምሺው..? እንደማለት አለና እቃነቱን ታወሰው....

ለነገሩ ባወራላትም አትሰማኝም ...እንኳን ማውራት አልቻልኩ ብሎ ፍጥጫውን ቀጠለ።
ከስንቱ እቃ ይሆን ህይወታችን ስንፈልግ የኖርነው..?
ለሚናገረውም ለማይናገረውም ሁሉ እየሄድን ህይወቴን ስጡኝ አትስጡኝ ፍጥጫ የገጠምነው...?

ህይወትነቱ እንደሆነ ያለው በእጃችን...የጉድ ሀገር ከየት አምጡ እንደምንላቸው እኮ እንጃ...!
አልቻልንም ብለው ገሸሽ ቢሉ ከዱኝ አምኛቸው ጠሉኝ የማይችሉትን ከየት ያምጡት ጎበዝ...?

ከስንቱ ምላጭ
ከስንቱ ልብ
ከስንቱ መጠጥ
ከስንቱ ጢስ
ከስንቱ ጉያ

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


"ሊቀበለኝ ለማይፈልግ ልቤን አትስጥብኝ" ከፀሎትም አልፎ ልመና ነበር...በቅጡ አላለቀስኩ ይሆን...አጠያየቁን አልቻልኩበትም...እንጃ ግን ዘንድሮም መልሼ ያንኑ ህመም እያስታመምኩ ነው......

ሲጀመር ይታወቀኛል ልቤ ከጥበብ እና ከእውቀት ጋር ይፋለማል ፍልሚያ ቢሉት ፍልሚያ ነው ጥጌን ይዤ ሁለት ሆነው አንድ መነመን ልቤ ሲረታቸው እያየሁ ዝም......

ሞኝነት እና አጉል ተስፋ ያሸመድዱኛል የምፀየፈው ሙቀት ያምረኛል...ለልበ አለት ሙቀት ምን ይበጃል...? ደህና ከጋለ በኋላ ሌላ ልብ ሊያቆስል ካልሆነ በቀር...ጥርሴን የምከፍትባቸው እነዚያ ዜማዎች ሲጎዱኝ ይሰማኛል...ብቻዬንም ፈገግ አለፍ አለፍ እያልኩም ማውራት ይጀማምረኛል...!

ፀሀይቷም ከጎጆዋ ዘልቃ አይን ሁሉ ሲከደን ወገብም ሲያርፍ ውስጤ ያለው ፍርሃት ለሰከንዶች እንዳርፍ አይፈቅድልኝም...ይቀሰቅሰኛል...ይሳለቅብኛል..የሚጠብቅህን አላየህ...ያልተገባህን ወደህ አይደል...?

ምስኪን ብርታቱን እሱ ይበለኝ እንጂ የአሁነኛውስ ቁስል የሚቻል አይመስለኝም...ምን ብሞግትህ ምን ትሰማ...ላንተው ብዬ ባርበደብድህም አትበገርም...ልቦናህ ላይመለስ እንደሄደ ቢገባኝም ነገ ደሞ ብቅ እላለሁ...ብቻዬንስ አልችልም የቀድሞ ቁስሎችህን እና የከዱህን ልቦች እንድታስታውስ ትዝታ ይዤ ነው ምመጣው....!

"እህ" የሚወዱትን መምረጥ ቢቻል ምነኛ እድል በቀናን ነበር...!

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ድንግል ማርያም እኛ የልጅሽ ጠላቶች ሆነን ሳለ በሲኦል ያሉትን ያዳም ዘሮች ሁሉ ሲያሳይሽ ለነዚህማ አንድ ግዜ አይደለም ሰባት ጊዜ እሞትላቸዋለሁ ያልሽው ምን አይነት ፍቅር ነው ግን ያለሽ ምን አይነት ደግነት ነው ?!🥺

ወለላይቱ...🤌🥺

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


NO Caption .....

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ሰው አስከፍቷቹ ስለሚያውቅ እናንተ የተሰማቹን ስሜት እንዳይሰማቸው በሚል don't let people walk all over you. It's okay to say አልፈልግም and I don't find doing this comfortable ምንም አይመጣም be kind but not at the expense of your worth and happiness እሺ...!

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_kalat💭
📣
@Kurach_kalat💬


የእያንዳንዷ ቆንጆ ሴት ውበት የሚጎላው
በምታስከትላት አስጠሊታ ሴት ነው


ይስማከ ወርቁ✍

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ዛሬ የተከሉት ፍሬ ነገ እንደሚያብበው
የሰጠውን ነው ሰው የእጁን ነው የሚያገኘው
አከብራለሁ ምርጫዋ ነው እሷ የፈቀደችው
ግን ተከትላ ነው ሄዋን መንገድ የሳተችው
የጣልሽው ወርቅ ነው ፍቅር የሰው ቤት እያየሽ
ምኞት አሸነፈሽ ጥቅም ከጎረቤት አድረሽ
ማንነት ቀየረሽ ቅዠት የሰው ስታሞቂ
ህልምሽን ገለጥሽው ወድቀሻል ስትነቂ
ግን አይቆይም ለዘላለም ሙሉ ወጣትነት
ሳንገነባ ነጋችንን ትሄዳለች ድንገት
ለማያይሽ ዞሮ ነገ ልሙትልሽ ያለሽ
የበላሺው ቁማር ህይወት አስከፈለሽ
ሳታቂበት መርጠሽ ይሆን አሳሳች ጓደኛ
ትቆጥራለች እየጣለች አንቺን እያለች ስንተኛ
የገባሺው ከክፉ አለም ውሸት ከሚያዞራት
ደስታ የለ ጭንቀት ብቻ ሀጥአን ከሚበሏት
ለብልጭልጭ ለቁስ ሁሉንም እያወቅሽ
ክብርሽን ገለጥሽው ወዳጅሽን ገፍተሽ
ንግድ ስታደርጊያት ፍቅርን ክብሯን ንቀሽ
ላንቺ የኖሩትን ጥለሽ ሲጠፋ ህሊናሽ

እሱ ጋር ተሳሳትሽ...!

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ህልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት
በደካማ ጎኗ ከጉዞ ያስቆምካት
በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
ልክ እንዳንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት
መካሙንም መጥፎውንም ምርጫ ነው ሚያደርገው
የነገም አበባ አሜኬላ ፍሬም በእጅህ ነው ያለው
ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ

እሱ ጋር ተሳሳትክ....🙌

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ህልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት
በደካማ ጎኗ ከጉዞ ያስቆምካት
በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
ልክ እንዳንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት
መካሙንም መጥፎውንም ምርጫ ነው ሚያደርገው
የነገም አበባ አሜኬላ ፍሬም በእጅህ ነው ያለው
ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ

እሱ ጋር ተሳሳትክ....🙌

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


What was said on the broadcast?

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


የinstagram group ተቀላቀሉን እዛ ላይ አሪፍ ነገሮችን እንሰራለን....👇👇👇👇👇👇

ደሞ add አድርጉ 😁....!


https://ig.me/j/AbaERM4-YbWrXgex/

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አስተውል ዛሬ የምታየው መልክ በትንሽ ችግር የሚጠፋ ነው አብራህ የምትለፋ ምረጥ እንጂ ስለ ነጋቹ ከማታስበው ጋር አትቆይ ፍቅር ላወቀበት ትዳር ለተረዳው መባረክ ነው...🤌❤️‍🩹

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅጉን ይበልጣል...!

ምሳ.፴፩:፱

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሁሉም እየረዳህ ይመስልሀል እንጂ ለራሱ ሊጠቀምብህ እያመቻቸሀ ነው እውነተኛ ጓደኝነቶች በችግር ይፈተናሉ እንጂ በተደዳላደለ ነገር ላይ ምንም ሊሆን አይችልም ችግር ሲመጣ እና አንተ ብቻህን ስቶን ላንተ ሚከራከር የለም የሚፈርድብህ እንጂ ሁሉም እጆች አንተን የሚያድኑ ሳይሆን አንተን ለመጣልም የተዘጋጁ ናቸው....!

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


እግዚአብሔር ዳዊትን ለምን እንደ ልቤ አለው...?

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስሙኝ...🤌❤️‍🩹

ሰው ሊጎዳ ሚችለው ሙሉ እምነቱን አንድ ነገር ላይ ሲጥል ነው...ምርጫዎችን ማስፋት እና ነገሮች ካልተሳኩ እንኳን ለሌላ ለተሻለ ነገር እግዚአብሔር እያዘጋጀን እንደሆነ ላስታውሳቹ  እፈልጋለሁ ምንም ነገር በቀላሉ አይመጣም ስጦታ በመጠቅለያ እንደሚመጣው ሁሉ ስኬትም ከመሰናክሎች ጋር ነው...! We should never give up on our ህልማችን ላይ እንጠንክር...እግዚአብሔር አለ...🤍

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ልታስቀኝ ብዙ አስለቅሰከኝ የዘመናት ቁስሌን በአንድ ጀንበር ካስከኝ....🤌🥹


ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_Kalat💭
📣
@Kurach_Kalat💬


ትዝ አይላቹም ልጅ እያለን በእርሳስ ነበር የምንፅፈው ከዛም ከፍ ስንል እስክርቢቶ ሰጡን ያኔ ነበር የትልቅ ሰው ስህተት እንደማይጠፋ ሊነግሩን የሞከሩት ትልቅ ስትሆን መሳሳት ቀላል አይደለም ስህተትህን የሚያጠፋልህ ላጲስም የለም...🙌🥺

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_kalat💭
📣
@Kurach_kalat💬


አብሬሽ ሞቼ ባይሆን.....

ለምን የሚወዱሽ ሲያለቅሱ ደረታቸውን ሲደቁ
ፀጉራቸውን ሲነጩ ዝም ብዬ  ፈዝዤ ተመለከትኳቸው...?

አቅፈውኝ አዝነውልኝ እያለቀሱ ሲያባብሉኝ ለምን ደነዘዝኩ...?

አብሬሽ ሞቼ ባይሆን....?

ድንኳን ውስጥ ወዳጅ አዝማድ ተሰብስቦ ሲጨዋወት ሲያፅናና እኔ ለምን ብቻዬን ዲዳ ሆንኩኝ....?

አብሬሽ ሞቼ ባይሆን...?

ሚቀርበኝ ጉድህ ፈላ እያለ ሲመለከተኝ በርታ እያለ ማፅናኛ የቃላት ጋጋታ ሲያንጋጋ እንዴት በዚህ ሁሉ መሀል የእንባ ቋቴ አልተረታም...🥺

ከእሩቅ ከቅርብ ቀዬ ሃዘኔን በአካል ሊያጋሩኝ መጥተው አይኔን እያዩ ሲያጫውቱኝ ሊያበረቱኝ ሲታገሉ እንዴት ሆድ አይብሰኝም...?

አብሬሽ ሞቼ ባይሆን....?

ቆሌ ቅስሜ ደመነፍሴ ትውስታዬ መጓጓቴ ህልሜ አብሮ ከአንቺ ጋር ባይቀበር እንዲሁ መች እሆን ነበር....?

ከዚህ በኋላ አለመኖርሽ እንዴት አያባባኝም...?

አንቺ ሞተሽ እኔ አብሬሽ ሞቼ ባይሆን አንድ ዘለላ እንባ እንዴት አይወጣኝም ...?

ይሁን ሁሉም....አብሬሽ ሞቼ ባይሆን ለምን ምሳዬ አይርበኝም...? እንደ ሁሌም ለምን ውሀ ጥሜ አይታወቀኝም...? ቆይ እሺ ለምን አትናፍቂኝም....?

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_kalat💭
📣
@Kurach_kalat💬


የኔ እመቤት መቃብርሽ በልቤ ውስጥ ነው.....🤌🥹

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔
@Kurach_kalat💭
📣
@Kurach_kalat💬

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.