አሊፍ ቲላዋ የቁርአንና የተርቢያ ት/ቤት
ከልጆች እስከ አዋቂወች ለሁሉም ቁርአንን እንድሁም ኢስላማዊ እውቀት የሚቀስሙበት መድረሳ
ልምድ ባላቸው ኡስታዞችና በዘመነ የት/ት አሰጣጥ ላለፉት 6 አመታት ብዙወችን ቁርአን ማስኸተም ችሏል
የሚሰጡ ደርሶች
ደረጃ 1 /ለጀማሪ ቃዒዳ /ቁርአን ማንበብ
ማስቻል
ደረጃ 2/ ማንበብ ለሚችሉ ቁርአንን ማስኸተም
ደረጃ 3/ የተጅዊድ የሂፍዝ የኪታብ እና የተርቢያ ት/ቶች ይሰጣሉ
መጪውን ረመዷን በቁርአን ዝግጅት እንቀበለው
ለልጆች፣ለአዋቂወች፣ለእናቶች፣ለነጋደወች፣ለሰራተኞች፣ለሁሉም በተለያዬ ፈረቃና ሰዐት ት/ት ይሰጣል ይሳተፉ
በተጨማሪ በለቡ ብራንች ኦሳክ ህንፃ ልጆችን ለሂፍዝ ለቂርአት በሰፊ እየተቀበልን እንገኛለን
አድራሻ ቁ 1/መርካቶ ሲኒማ ራስ ህንፃ ላይ
ቁ 2/ ለቡ መብራት አባድር መስጅድ ያለበት ኦሳክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ወይም በ 0972108198 /0974199807 ያገኙናል
የቴሌ ግራም ሊንክ
https://t.me/AlifMedresa