Postlar filtri


ፍትህ ለ ሲምቦ💔

1.3k 0 7 27 156

የማይሞቱ ትዝታዎች ይገሉሀል




ልነግረህ እኮ ብዙ ጊዜ ጠብቂያለው ብዙ ጊዜም ሞክሬያለሁ ግን ፍርሀት አሸነፈኝ ማፍቀሬን ሳነግርህ የሌላ በመሆንህ በየቀኑ እየሞትኩልህ ነው....♥
















ለመጨረሻ ያየሁህ ጊዜ አጥብቄ ባቅፍህ ኖሮ ብዬ እመኛለሁ።

ምንአልባት እሄን ያህል ላትናፍቀኝም ትችል ነበር ብዬ አስባለው በጣም ናፍቀኸኛል........143♡


እስቲ ንገረኝ....2


ለመጨረሻ ያየሁሽ ጊዜ አጥብቄ ባቅፍሽ ኖሮ ብዬ እመኛለሁ።

ምንአልባት እሄን ያህል ላትናፍቂኝም ትችይ ነበር ብዬ አስባለው በጣም ናፍቀሽኛል........143♡





16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.