ለወጣቶች ይህ ትምህርት ይድረስልኝ ...‼️
#መዓዘላህ አንድ ደሀ ወጣት ነበር ፦ በመንገዶች ላይ እየተዘዋወረ ይሸጣል አንዲት ባዶ የሆነች ሴት ነበረች ሀራምን ከ መስራት አትቆጠብም የሸይጧን ተላላኪ ነበረች አንድ ቀን በቤቷ አጠገብ አለፈ በበሩ በኩል ብቅ ብላ ስለሸቀጦቹ ጠየቀችውና ነገራት እቃወቹን እንድታየ እቤት እንዲገባ ጠየቀችው ቤት ሲገባ በሩን ቆለፈችበትና ወደ ሀራም ጋበዘችው መዓዘላህ! ብሎ ጮኸ። ጊዚያዊ ጣፉጭ ነገሩ ጠፍቶ ፀፀቱ በሚቀርበት ጊዜ የሚኖረውን ሁኔታ አስታወሰ ዚና የሰራባቸው አካላቶች የተራመደባቸው እግሮቹ የዳበሰባቸው እጆቹ የተናገረበት ምላሱ በእሱ ላይ የሚመሰክሩበትን ቀን አስታወሰ የእሳትን አቃጣይነትና የአላህን ቅጣት አስታወሰ
ዝሙተኞች በ እሳት ውስጥ እንዲንጠለጠሉ ተደርገው ከብረት በሆነ አለንጋ ይገረፋሉ ከዝሙተኞች አንደኛው ከቅጣቱ እንዲያድኑት ጮኾ ሲጠይቅ °መላኢኮች° አላህን ሳትፈራና ይቆጣጠረኛል ሳትል(ሀራም በመስራት) ስትስቅ ስትደሰት ስትፈነድቅ ይሄ አሁን ያሰማሀው ድምፅ የት ነበር? ይሉታል
ወጣቱ ረሱል (ሰለላሁ አለይኺ ወሰለም) እንዲህ ብለው የተናገሩትን ሐዲስ አስታወሰ።
🍃የሙሀመድ ህዝቦች ሆይ ወላሂ እኔ እማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽን ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር።🍃
ነፍስያውም:–ስራና ትቶብታለህ አለችው። እሱም አዑዙቢላህ የጌታዪን ግርዶ እንዴት እዳፈራለሁ? የተከበረውና የተላቀው አላህ ከበላያችን ሆኖ እየተመለከተን የማትፈቀድልኝን ሴት እንዴት እመለከታለሁ እንዴት ከ ፍጡራን እየተደበቅን ፈጣሪ ፊት እናምፃለን? አለ። ወደ በሩ እየተመለከተና እንዴት መውጣት እንደሚችል እያሰበ ዝም አለ አመፀኛዋ ሴትም: –ወላሂ የምፈልገውን ካልፈፀምክ ጮኼ ሰዎች እንዲሰበሰቡ አደርግና ይህ ወጣት ዘሎ ቤቴ ገባብኝ እላለሁ የዚህ ጊዜ ሞት ወይም እስር እንጂ ሌላ አይጠብቅህም አለችው። ጥብቁ ወጣት ይንቀጠቀጥ ጀመር በ አላህ አስፈራራት ምንም አልመሰላት ይህን ሁኔታ ያየ ጊዜ ከሷ የሚገላገልበትን ዘዴ ማሰብ ጀመረ ከዚያም ሻወርና ሽንት ቤት እፈልጋለሁ አላት ። እሷም ወደ ሽንት ቤት አመለከተችው
መፀዳጃ ቤት ሲገባ ወደ መስኮቱ ተመለከተ ነገር ግን በመስኮቱ ማምለጥ አይችልም ከእሷ የሚላቀቅበትን መንገድ አሰላሰለ ሠገራ ወደ ሚጠራቀምበት ሄደና ከሰገራው እያነሳ ልብሱን እጁንና ሰውነቱን መቀባት ያዘ ከዚያም እሷ ጋር ወጣያየችው ጊዜ ጮኸች እቃውን ፊቱ ላይ ወርውራለት ከቤቷ አባረረችው ቤቱ እስኪደርስ ድረስ ህፃናት ከኋላው ሆነው እብድ እያሉ ይጮሁበት ነበር።
ቤት ሲደርስ ነጃሳውን አስወገደና ገላውን ታጠበ ከዚያም ቡኋላ ወጣቱ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ሰውነቱ የሚስክ ሽታ የሚስክ ሽታ ይሸት ነበር።
(ታሪኩን ኢብኑ ጀውዚ ጠቅሰውታል።)
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir