TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ይህ የማንችስተር ሲቲ ኢትዮ ፋንስ ትሮል ቻናል ነው።
የተለያዩ ክለቦች የሚሰሩ ቀልዶችን የምታገኙበት ቻናል ነው አሁኑኑ join አድርጉ ለወዳጅዎ share ያድርጉ።
ለአስተያየት @mulezohaaland
ዋናው ቻናላችን➛ https://t.me/Man_City_Ethiofans_1894

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተነሱ ነጋ እኮ 😌


አርሰናል የራሱን ሊግ ከፍቶ በየሳምንቱ ከራሱ ጋር ቢጫወት አንደኛ አይወጣም 😂


ሊቨርፑል ነጥብ ቢቀነስበት ለራሱ አርሰናል ዋንጫ አይበላም 😂😂😂😂
ጀለስ በአንድ ሳምንት ሁለት አሲስት... KDB በሳምንት 1 አልቻለም 😭😂😂😂😂


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከዚህ በላይ meme አለ እንዴ 😂😂😂




ማን ሲቲ የኬቨንን ውል አላራዝምም ብሎ ለጎንዶጋን የ 1 ዓመት ኮንትራት እንዳራዘመ ትዝ ሲልህ...

ከንቱ አለም😔


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
@Fantazma7

እየገባቹ ለዚ አሀያ አሪፍ ስድብ ስደቡት እስኪ😁

361 0 3 14 28

ዲሳሲ ዶኩን መያዝ አቅቶት ቪላ ጎል ሲቆጠርበት ..


ቼላ ፋን: የኛ ልጅ ቢሆንም ማታ መወጋት አለበት !!!!


ፈርሴ አንቺ ጥንብ ቲም መጣንልሽ 🔥


ድቻ አይቁአጥር 💔 አለቅህ ብሎኝ ነበር 😂😂


ግባና አውጣው 😤😤😤😤😤


ዛሬ ግድ ነው ወገን💪

@Man_City_Ethiofans_Troll
@Man_City_Ethiofans_Troll


እንሰማለን ግን አንፈርድም 🙄😅

656 0 3 14 64

ዛሬ ሁላችንም ዶሮዋን መደገፍ አለብን ! 😉👊

@Man_City_Ethiofans_Troll
@Man_City_Ethiofans_Troll


ለካስ ደጋፊዎቹ ብቻ አይደሉም ተጫዋቾቹም ማሰብ አይችሉም 😭

@Man_City_Ethiofans_Troll
@Man_City_Ethiofans_Troll


ይሄ አተላ አንድ ያለችንን ደና ቲክቶከር ምን አርጊ ነው ሚላት😐


ማይጠቅመው አርሰናል ቁጭ ብሎ እሄ ቡድን ይውረድ 💔


Jon Daniel ባይታሰር እስካሁን በልጧቸው ነበር 😂😂😂😂
አትፍርዱ ስልካቸው ኢንፍንክስ ነው 😂😂😂


ለካስ ፈረንጆቹም ሀበሻዎቹም አንድ ናቸው 😒

ወያላ ሁላ !

@Man_City_Ethiofans_Troll
@Man_City_Ethiofans_Troll


ባየርን ሙኒኮች ቡንደስሊጋውን ለማሸነፍ ሁለት ጨዋታ ብቻ ማሸነፍ በቂያቸው ነው !

ይኸው እንደፈራሁት ኬን ከፈርሴ ቀድሞ ዋንጫ ሊበላ ነው ! ☠

@Man_City_Ethiofans_Troll
@Man_City_Ethiofans_Troll

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.