HOW TO WITHDRAW CRYPTO FROM EXCHANGES??👇
ከጊዜያት በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁን CRYPTO ማውጣት ቀላል ሆኗል ያም ደግሞ በ
P-2-P TRADING😯
አማካኝነት ነው
P2P እንዴት ይሠራል ?🙄
p2p የሚሠራ አንድ ሠው ያለውን crypto (usdt,...) ለሌላ ሠው ይሠጠውና ያ crypto asset የተቀበለው ሠው ደግሞ ገንዘቡን በተስማሙት ባንክ እና በተስማሙት ዋጋ ይልካል ማለት ነው።
ነገር ግን መጀመርያ crypto asset ለመግዛት የፈለገው ሠው ገንዘቡን ይልካል ከዛም ሻጩ crypto asset ያለው ሠው ያለውን crypto release የሚያደርግበት ሂደት ይከናወናል ማለት ነው🤝
>ብሩን ካስገባችሁ በኃላ Crypto Asset ባይልክ ምን ይፈጠራል?
NEXT..👍
@marakicrypto