💦 የሸሪአ እውቀት አስተማሪዎች አብሽሩ
በእውቀት ከናንተ የሚሻል ሰው እናንተ አከባቢ ሲመጣ ሰው ሁሉ እኔን ጃሂል ይለኛል ብላቹ አታስቡ ።
ከተቻለ እኔም ማስተማር እችላለሁ ፤የፈለገ እኔጋርም በመማር ከእውቀቴ ብትጠቀሙ ደስ ይለኛል ብሎ መናገር ይቻላል ፤
ከዛ ውጭ እየተደነባበርክ የሰው ስም አታጥፋ ።
በየቦታው በዚህ ሪከርድ ያላቸው አሉ፤ግን ይሄኮ በሽታ ነው፤መንስኤው ደግሞ አንደኛ አንተ ራስህ
በትክክል እውቀት አለመጨበጥህ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ምቀኝነት ነው፤
አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን።