🪴መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ🌿🌿🌿🌿


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


: ዘእንበለ መከራ እይትረከብ ፀጋ።
(ነጭ አስማትና )(ጥቁር አስማት) ያውቁበታል።
=====================
የረቀቁ የተደበቁ ሚስጥሮችን እንነግሮታለን
ሳንሰስት ጥበብን ለትውልድ እናስተላልፋለን
ይሄን ግሩፕ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ላይ መግባት አለበት
ከአባቶቻችን ዕውቀትን መረከብ አለበን። 0976141295
ለጥያቄው በዚህ
ይደውሉልኝ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


♥አሰርኩሽ❤️

♥ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ!
♥ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ!
♥ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ !

#ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል።

#ጾሙን፣በዓሉን ፣ሕማማቱን፣ ምክንያት በማድረግ ረዘም ላለ ጊዜ በመጥፋቴ እጅጉን ይቅርታ።
                            🌿አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ🌿
#ለሰላቢ መከላከያ
#ለእብድ ውሻ ንክሻ
#ለእባብ ንክሻ
#ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ)
#ለጨብጥ
#ለከብት እርባታ
#ለሁሉም ቁስል
#ለግርማ ሞገስ
#ለደም ፍታት
#ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት።

🌿አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት።
አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት።

~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል።

♦ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🔸
ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ።

♦እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ።
ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም።
እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው።

♦ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ።

♦ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!!

♥ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!!

#🌿የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!🌿

~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው።
.
      #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት።

♥የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!♥️

🔸ለሰላቢ መመለሻ፦
#ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው።

ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው።
#የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል።

🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦
#ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ።

🔸ለእባብ ንክሻ፦
#ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል!

🔸ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦
#የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን።
~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው።
የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ።

🔸ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦
#የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል።
ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል።
#የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ።

🔸ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦
#ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ።

🔸የጨብጥ መፍትሔ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው።
መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ።

🔸ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው)
#የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም።
ትድኅን!

🔸ለከብት እርባታ፦
#የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው።

🔸ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦
#የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው።
ፍቱን ነው።

🔸ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ።

📌ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት።
ድንቅ ነው።

📌ይህንን ዓይነት እውቀት ለማግኘት ሊቃውንቶች ያውቁታል ምን ያህል ደጅ እንደሚጸናበት፤ ምን ያህል ውጣ ውረድ እንዳለው፤ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈልበት። የአሁኑ ዘመን ትውልድ ግን ዕድለኛ ነው ባይ ነኝ።
ምክንያቱም በየቤቱ ሁኖ ብዙ ጥበብ ይቀስም ዘንድ ምቹ ነውና።

📌በየሊቃውንቱ፤ በየአከባቢው፤ ብዙ የአስርኩሽ ገቢር ይኖራል።
መልካም እና ቅን እሳቤ ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በኮሜንት ሥር ተጨማሪ ጥቅሞቿ ለብዙኃኑ ሕዝብ ማካፈል ይችላል።

ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ደውለው ያማክሩን።
☎️ 0976141295
☎️ 0976141295
መልእክት ለማስቀመጥ
@menegste

🌿ዕጽ የሐዩ  ወዕጽ ይቀትል!🌿




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ

እኔን ማማከር ትችላላችሁ

1.በህይወታቹህ
2.በትዳር ጉዳይ
3.በትምህርት ጉዳይ
4.በሱስ ጉዳይ
5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ
6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ
7.በስራቹህ ጉዳይ
8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ
9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ
10.በጤናቹህ ጉዳይ

በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉  @menegste

👉 0976141295 ይደውሉ።🙏🙏🙏


መርጌታ መንግስቱ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
👉 0976141295 📲ይደውሉልን

👉 @menegste


📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
👉🏾👆👆👆ይህ  በምስል የሚታየው የኛው የብራና የጥበብ መጽሐፍ ነው::ዓለማት እንዲሁም ፈረንጆች ለምርምር ሲሰባሰቡበት!

የኛው ትውልድ ደግሞ የሟርት መጽሐፍ የጥንቆላ መጽሐፍ እያልን ዝቅ አድርገነው😭

ወገባችን ጎብጦ ቀና ማለት አቅቶን ይሄው አለን እንዳጎበደድን!

ጥበብን እናክብራት!

መንግስቱ ነ፡
☎️ 0976141295 ይደውሉ

መልክት ለማስቀመጥ
👇👇👇👇👇👇
@menegste


ሰላም የጥበበ ሰሎሞን ቻናል ቤተሰቦች

ለዛሬ የማጋራቹ ጥበብ ለንስር(ለሚነስራቹ) መፍትሔ ነው ጥበቡንም በቀይ ቀለም ፅፋቹ ከኪስ ከአንገት መያዝ ነው ለሴቶች ደግሞ ከቦርሳ ይቻላል ንስርን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ምትላቀቁበት መፍትሔ ነው ተጠቀሙበት ለሌሎችም በዚህ ጉዳይ ለሚቸገሩ ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ።።።

            #በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
                        0976141295        
                        0976141295 ☎️

              በውስጥ መስመር እኔን ለማናገር
            @menegste       ✉️ 👈

  መድሀኒቱን ባሉበት እንልካለን ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ                                




የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ

የምንሰራው ጥበብ
============

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.ለገርጋሪ መንፈስ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ለማድረግ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
0976141295 ይደውሉልን።
      🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


መርጌታ የባህል መድኃኒት ቀማሚ ።

በኢትዮጵያ ደረጃ በጣም የሚታወቅ የባህል መድህኒት  ይፈልጋሉ❓
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
❇️ ለመፍትሔ ስራይ  ❇️ ለህማም
❇️ ጋኔን ለያዘው ሰው ❇️ ቡዳ ለበላው
❇️ ለቁራኛ                ❇️የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
❇️ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)                   ❇️ ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
❇️ ለዓቃቤ ርዕስ          ❇️ ለመክስት
❇️ለቀለም(ለትምህርት)❇️ ሰላቢ የማያስጠጋ
❇️ ለመፍትሔ ሀብት     ለመስተፋቅር
❇️ ለሁሉ ሠናይ           ❇️ ለገብያ
❇️ ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
❇️ ለመድፍነ ፀር   ❇️ ሌባ የማያስነካ
❇️ ለበረከት          ❇️ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
❇️ አፍዝዝ አደንግዝ
❇️ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
❇️ ለግርማ ሞገስ
❇️ መርበቡተ ሰለሞን
❇️ለዓይነ ጥላ
❇️ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
❇️ ለሁሉ መስተፋቅር   
❇️ጸሎተ ዕለታት
❇️ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
❇️ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
❇️ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
❇️ ለድምፅ     
❇️ ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
#ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ


👉  0976141295
ለበለጠ መረጃ    ይደውሉ


🌿🌿🌿🌿  @menegste


ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው
    
❤በቅንነት ሸር እናድርግ

👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው  ?

👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
🍀እንዲከበር 
🍀እንዲፈራ
🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
🍀ተቀባይነት እንዲኖረው
🍀ተሰሚነት እንዲኖረው
🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው
🍀ስኬት እንዲኖረው
🍀ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

ሸር ሸር ያድርጉ

ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
📞0976141295 ይደውሉ
@menegste


🌿➕ እንኳን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ➕ 🌿🌿👇👉ልጆቸ ገዘብ የማይበረክትለት በፀሎት  50000ወደ 200000 100000 ወደ400000 200000 ወደ 800000 የማበርከት ሥራእሠራለን  አትሞኙ ልጆቸ ሠው ሀብታም  ሠርቶ ለፍቶ አደለም እግዚአብሔር በሠጠን እውቀት ነዉ  ልጆቸ አጭበርባሪወች ተጠንቀቁ አደራ አደራ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ባላችውበት እንሰራለን 📞 0976141295

መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
                        
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት ወዘተ...
 
📞  0976141295 ይደውሉ።
  
  🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


❇️ሌሊት አልጋ ላይ ለሚያሸና ክፉ ቁራኛ መንፈስ መፍትሔ❇️

👉የምሥሮች ሥር
👉የሰጎን እንቁላል ቅርፊቱ

እነዚህን ነገሮች አንድ ላይ በማቀላቀል ለወንድ ለ 40 ቀን ለሴት ለ 80 ቀን በማንኛውም ቆዳ ከትበው አንገታቸው ላይ  ቢያስሩ!

⏩በህልም የሚያሸና ቁራኛ የዛር መንፈስ እና ዓይነ ጥላ ይወገዳል።

በቅንነት ሼር ሼር ያድርጉ ለተቸገሩ እዲደርስ

ለበለጠ መረጃ ስልክ

📞  0976141295
🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


መርጌታ  መንግስቱ የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
👉 0976141295 ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


ሰላም የጥበበ ሰሎሞን ቻናል ቤተሰቦች

ለዛሬ የማጋራቹ ጥበብ ለንስር(ለሚነስራቹ) መፍትሔ ነው ጥበቡንም በቀይ ቀለም ፅፋቹ ከኪስ ከአንገት መያዝ ነው ለሴቶች ደግሞ ከቦርሳ ይቻላል ንስርን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ምትላቀቁበት መፍትሔ ነው ተጠቀሙበት ለሌሎችም በዚህ ጉዳይ ለሚቸገሩ ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ።።።

            #በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
                        0976141295        
                        0976141295 ☎️

              በውስጥ መስመር እኔን ለማናገር
            @menegste       ✉️ 👈

  መድሀኒቱን ባሉበት እንልካለን ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ                                


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ጥበብ ህይወት ናት

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ፔጅ እና ቻናል ነው።

ይደውሉልኝ 0976141295

ጥበብ ህይወት ናት

ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በውጭም

በአገር ውስጥም ላላቹ ሁሉ
      መፍቴ ፈላጊወች

በኮሮና ምክናየት አልመጣ ላላቹ

           ባላቹህበት ሁናቹ መፍቴ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
          ደውሉ 0976141295

   @menegste


🌿 ዕፀ-ሕይወት🌿
ወይንም ጅልዋት ይሏታል ::

አንድ ወዳጄ ነው  የላከልኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
በብዛት የምትገኝበት አከባቢ ወደ ባህርዳር ዙርያ ሐሙሲት ሚካኤል ቤተክርስትያን ጀርባ ከዓመታት በፊት አግኝተናት ነበር።

👉በጣም ለየት የሚያደርጋት ነገር ደቃቅ ሐረግ መሳይ ስትሆን የሥሯ ድንች እጅግ በጣም ግዙፍ ከዓመት ዓመት የማይደርቅ ለዘመናት የማይጠወልግ ዕፅ ነው::
በጣም ካደገ በአንድ ሰው ሸክሙ እስከ አለመነሳት የሚደርስ ንፁህ በጣም ነጭ ዕፅ ነው::

🌿ተግባሩም ለተሐድሶ ፣ለዕድሜ፣ለመቅሰፍት መከላከያ፣ለመፍትሔ ሃብት እና ለመንስኤ እስኪት ሱጠቀሙበት ይስተዋላል።

👉👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

መልእክት ለማስቀመጥ

@menegste

☎️0976141295


ስለ ደጋግ እና አመስጋኝ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ::
ምክንያቱም ምስጋና እና ይቅርታ ዓለምን ያዋደዱ ፍቅርን የገመዱ ትላልቅ ቃላት ናቸውና::

ትልልቅ ሃሳቦች በተግባር  ሲገለጡ ደግሞ ይበልጥኑ ደስ ያሰኛሉ እግዚአብሔርንም ስራው በእሊህ ቃላቶች ሲመሰገን ሲዝከር ይኖራል::

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏

በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ
☎️  0976141295 ይደውሉ

ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ

🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


ንዑ ሀቤየየ ወቡርካኑ ላቡየ
መርጌታ ነኝ   ይሄ ዕጽ፦
ዕጸ ገትር፥መወፍር፥ ዘኢያወርድ እየተባለ ይጠራል።
ይህ ማለት ድክመተ ወሲብ ያለቸው ወንዶችን ብልታቸው የሚያጠነክር
የሚያወፍር ተሎ እንዳይረኩ የሚረዳ በሞሟጫ( ወይንም ጥርስን በመፋቅ)
መልካም ስራ የሚሰራ ወደር የለሽ ዕጽ ነው 📞 0976141295  ይደውሉ።

🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @menegste


ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ

እኔን ማማከር ትችላላችሁ

1.በህይወታቹህ
2.በትዳር ጉዳይ
3.በትምህርት ጉዳይ
4.በሱስ ጉዳይ
5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ
6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ
7.በስራቹህ ጉዳይ
8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ
9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ
10.በጤናቹህ ጉዳይ

በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉  @menegste

👉0976141295 ይደውሉ።🙏🙏🙏


የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ👉 0976141295 ይደውሉ።
🌿🌿🌿🌿🌿
@menegste

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.