𝐌𝐢𝐤𝐮 𝐓𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


𝐋𝐞𝐭'𝐬 𝐠𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐨𝐬𝐞 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬 𝐨𝐮𝐭☁️

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እግዚአብሔር ያያል!

@MiKu_Thoughts


ሌላ ነገር አልላቹም ነገር ግን ይህንን መዝሙር እስኪ ዝም ብላቹ ደጋግማቹ ስሙት🥹




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ትቼለታለው የእኔን ጉዳይ
ትቼለታለው የእኔን ታሪክ


@MiKu_Thoughts


እግዚአብሔር ላስቻለው
ትዕግስትም መልስ ነው!


@MiKu_Thoughts


በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮኽሁኝ
ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር
የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር!


@MiKu_Thoughts


የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
ከመንገዳገዴ ከእንቅፋት ያከምከኝ
መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲህ በኃላ
በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሞላ!


@MiKu_Thoughts


ሰማይ እንዳለው እንደሚሻገር
ምድርን እንዲንቅ እዚህ እንደማይቀር
አኑረኝ
🥹


@MiKu_Thoughts


አንዴ ብቻ ልይህና አንዴ ብቻ ራርተህልኝ
አንዴ ብቻ በመንፈስህ አንዴ ብቻ አረስርሰኝ
አንዴ ብቻ ሁሉ ረስቼ አንዴ ብቻ ከእግሮችህ ስር
አንዴ ብቻ ሳልነሳ አንዴ ብቻ እዛው ልቅር

@MiKu_Thoughts


መኖር ላቁም ልሙት ከእንግዲህ እኔ አልታይ
ያንተ ሕያውነት ይሰልጥን በእኔ ላይ
አንተን አሳዝኜ ከአክሊሌ እንዳልጎድል
ልሰቀል ካንተ ጋር በሕይወት ልኑር!

@MiKu_Thoughts


ከምኖር ያላንተ እልፍ ዘመን
ኖረኸኝ ይበልጣል አንድ ቀን!


@MiKu_Thoughts


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!


@MiKu_Thoughts


✨ Listen to the full song ✨

@MiKu_Thoughts




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርኩዜ


@Miku_Thoughts


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አግዘኝ ደግፈኝ ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁምነገር እንዳላጣው በተራ ነገር


@Miku_Thoughts


𝐌 𝐈 𝐊 𝐔 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በዘላለም ለዘላለም ጥገኛህ ነኝ 🙏

አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን
ሺ ፀሐይ ቢወጣ አይሞቃትም
ውበቷ ክብሯ አንተ ነህ
ከእልፍ አእላፋት መካከል
አንድም ክብር የለም!


@Miku_Thoughts


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✨አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምስጋናህን ልንገር ምስጋናህን
✨እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን አባት መሆንህን 😊


@Miku_Thoughts


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💥 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!


@Miku_Thoughts


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ማዳንህ የገባኝ ጥንት ነው
አባቴ ልጄ አንተ/ቺ የኔ እያልከኝ
የጎረቤት ኑሮ የናፈቀኝ
ጥፋቱ ከጠላት ወይ ከኔ
ገብቶኝ እንዳልገባው መሆኔ
አመል ካልሆነብኝ በስተቀር
አሁን ምን ይገኛል ጠላት ሰፈር
አግዘኝ ደግፈኝ ብቻዬን አቅም የለኝ
ያየህልኝን ቁም ነገር እንዳላጣው በተራ ነገር

@Miku_Thoughts

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.