15 Feb, 17:34
አንዴ ብቻ ልይህና አንዴ ብቻ ራርተህልኝ አንዴ ብቻ በመንፈስህ አንዴ ብቻ አረስርሰኝ አንዴ ብቻ ሁሉ ረስቼ አንዴ ብቻ ከእግሮችህ ስር አንዴ ብቻ ሳልነሳ አንዴ ብቻ እዛው ልቅር