✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


           。➴ 。 💡 *    ✧
              。\ | /。 ★
        ೃ✧ ለኡማው ማስታወሻ 💌 ೃ✧
          ★ 。/ | \。 ✧
            。✒️ 。   。    ✫
    -;👥 .° [ @Muslim_group2 ] ୭

─────⊱◈🌟◈⊰─────
┊ ┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ✫ ˚♡ ⋆。
┊ 🔸⋆
⊹.
📬:አስተያየት ༻
@Muslim_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🔍#እናስተውል !🔎

:የዒባዳዎች ትላልቆቹና ዋናዎቹ #ግዴታዎቹ ናቸው። "ባርያዬ ወደኔ ከሚቃረብባቸው ነገሮች ሁሉ እኔ ዘንድ ተወዳጁ #ግዴታ ባደረግኩበት ነገር ነው። "

#ሲሰነጠቅ 📁

📌¹:የዒሻ ሶላት ከተራዊሕ ሶላት ይልቃል ፣

📌²:የረመዷን ፆም ከሱንና ፆም ይበልጣል ፣

📌³:የለይል ሶላት ከሱብሒ ሶላት በደረጃ #ያንሳል

💡:ሁሌም ግዴታ ይቀድማል ሱንና ይከተላል። ግዴታ አውራ ነው ፣ ሱንና ተከታይ ነው። ዒሻን በጀማዓ የሰገደ ግማሽ ሌሊት እንደሰገደ ነው ፣ ሱብሒን በጀማዓ የሰገደ ሙሉውን ሌሊት እንደሰገደ ነው።

#ግና ...❗️

❗️:ከዒሻ ይልቅ ለተራዊሕ ሶላት መጓጓት ፣ ሲሰግዱ አድረው ሱብሒ ሲደርስ መተኛት ... ግዴታና ሱንናን፣ ትልቅና ትንሽን፣ ግንድና ቅርንጫፍን፣ ኋላና ፊትን ... ያለመለየት ችግር ነው።

📔:ከአላህ መልዕክተኛ በላይ ያፈቀሩት አይወደድም ፣ ከአላህ በላይም ለመልዕክተኛው አይሶቆሶቅም።
ቅደም ተከተሉን እንወቅ።


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


💡:"ረመዳን" የሚለው ቃል በቁርዐን ውስጥ ስንት ጊዜ ተጠቅሷል ❔
So‘rovnoma
  •   2️⃣
  •   1️⃣
  •   3️⃣
  •   4️⃣
59 ta ovoz






✅:ለ 14 ሰዓት ፆም በ15 ደቂቃ መጥገብ ለዚህች ዱንያ ጊዜያዊ ደስታ ጥሩ ምሳሌ እንደሆነ ትረዳለህ

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


·̩̩̥͙**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚☪˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚*·̩̩̥͙
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ⭐️
┊  ┊  ⭐️
┊  ⭐️
⭐️
┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


ስንቀራ በጣም አንፍጠን

:ነብያችን ﷺ ወደፊት ከኡመቴ ወተትን እንደሚጠጡት ቁርአንን የሚጠጡ ሰዎች ይመጣሉ ይላሉ።

‌✿・
📚⁺ [ صحيح الجامع للألباني ] ୭

🔺አል መናዊይ رحمه الله ሀዲሱን ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ፦

« ትርጉሙን ሳያስተነትኑ ህጉንም ትኩረት ሳይሰጡ በምላሳቸው ጣል ጣል ያደርጉታል አረ እንደውም ወተት ሲጠጣ በፍጥነት እንደሚገባው ሁሉ በጣም እየፈጠኑ ያነባሉ ማለት ነው ይላሉ»

📚فيض القدير

منقول


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

#SHARE_The_خير


#በረመዳን_በላጭ_ስራዎች 📈

🔎:የረመዷን በላጭ ስራዎችና ሐዲሶቻቸው 📚

¹:ፈጥኖ ማፍጠር ৲

- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ሰዎች ፊጥርን እስካፈጠኑ ድረስ
#በበጎ ሁኔታዎች ውስጥ ናቸው።»

‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

²:ሱህርን ማዘግየት ৲

- ነብዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ሱህርን ተመገቡ ፤ ሱሁር በረከት አለውና»

‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

³:ከመጥፎ ንግግር መቆጠብ ৲

- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ፆም ጋሻ ነው ፤ ከእናንተ አንዳችሁ የፆመ ቀን መጥፎ ንግግር አይናገር ፤ አይጩህ፣ ጥል
ከገጠመው 'ፆመኛ ነኝ' ይበል።»

‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

⁴:ተራዊህ መስገድና ሌሊቱን በሶላት ማሳለፍ፦

- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «የረመዷንን ወር በፍፁም እምነት እና ከአሏህ ምንዳ አገኛለሁ ብሎ ከሌሊቱ የሰገደ ያሳለፈው ወንጀሉ ይማርለታል»

‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

⁵:የረመዳንን ጊዜ በአግባቡ መጠቀም፦

➣የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፦ «ረመዷን ሲመጣ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮችም ይዘጋሉ፤ ሸይጧኖችም
ይታሰራሉ።»

‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

⁶:ዱዓ ৲

- አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሃዲስ፦ «ሶስት ሰዎች ዱዓቸው አይመለስም፦ ፍትሃዊ አስተዳዳሪ፣
#ፆመኛ በሚያፈጥርበት ጊዜና የተበዳይ ዱዓ»

‌✿・
📚⁺ [ ቲርሚዚ ] ୭

⁷:ፆመኛን ማስፈጠር ৲

- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦ «ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው አጅር ሳይቀነስ የፆመኛውን ያህል አጅር ያገኛል»

‌✿・
📚⁺ [ ቲርሚዚ ] ୭

⁸:ሰደቃ ማብዛት ৲

- ሰደቃ ከረመዷን ውጭም ቢሆን ታላቅ ዒባዳ ቢሆንም በረመዷን ሲሆን ደግሞ ልዩ ቦታ አለው። ለዚህም ነው የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በረመዷን ወር የበለጠ ቸርና ለጋሽ የነበሩት።

✿*:・゚

💌:ውድ የአኼራ ወንድም እህቶች ! በረመዳን የሚሰሩ ኸይር ስራዎች ከላይ የተጠቀሱት ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም በጣም ብዛት ያላቸው ዒባዳዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ቁርአንን በብዛት መቅራት ፤ ከዚክር አለመወገድ ፤ በመጨረሻዎቹ የረመዳን አስር ቀናት በዒባዳ መበርታት ፤ ኢዕቲካፍና....የመሳሰሉት ኸይር
ስራዎች ላይ መበርታት አለብን። አሏህ በሰማነው በፃፍነው የምንሰራበትና ለበጎ ስራ ሁላችንም ይግጠመን።


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

#SHARE_The_خير


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለፆመኞች🫰

https://www.instagram.com/reel/DGrgToTCIkj/?igsh=Ync2M20zY3U5eXlh


የቁርአን_መርሀ_ግብር.pdf
2.1Mb
#PDF

💡:በረመዳን ቁርዓንን📖 ለማኽተም የሚረዱ ፕሮግራሞች ::

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

#SHARE_The_خير


#ረመዳን_የትዕግስት_ወር

✅:ፆምን ከሚያበላሹም ሆነ ምንዳዉን ሊያጎድሉ ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ
#መታገስ ነው።ከአላስፈላጊ ወሬዎች ሁሉ እንታገሳለን ፣ በረሃብ በጥምና በድካም ላይ እንታገሳለን፣ ረጅም ጊዜ ወስደን ቁርአን በመቅራት ላይ እንታገሳለን፣ ለተራዊሕ ሶላት አዘውትረን በመቆም ላይ እንታገሳለን ፣ አላህ ከከለከላቸውና ከማይወዳቸው ነገሮች በመራቅ እንታገሳለን ፣ አላህ ባዘዛቸው ነገሮች ላይ በመጽናት እንታገሳለን ፣ በሚያናድዱ ነገሮች ላይ ላለመናደድ እንታገሳለን ፣ በምላስም ሆነ በእጅ ድንበር በሚያልፉብን ሰዎች ላይ እንታገሳለን ፣ ለሶላት ቆመን ከሚጋፉም ሆነ የሶላት ትኩረታችንን በሚሰርቁት ላይ እንታገሳለን ፣ ደዕዋም ሆነ ሶላት ሲረዝምብን እንታገሳለን ፣ እንቅልፍ በማጣትና ከጣፋጭ እንቅልፍ አቋርጦ በመነሳት ላይ እንታገሳለን። ሌላም ብዙ. . . . .❤

🔘:ያለ ትዕግስት - ከስኬት አይደረስም፣
የአላህ ዉዴታ አይገኝም ፣ ጀነት አይወረስም።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#ስለ_ፆም 📝

:ኢስላም ፆምን ግዴታ አድርጎታል፤ ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ግን ዋና አላማው አይደለም[ልብ በል!¡]። ይልቁንም ነፍስን ከስሜት፣ ከመጥፎ ፍላጎቶች እና ከተከለከሉ ነገሮች ለዘላለም እንድትቆጠብ የማድረጊያ ዘዴ ነው። ይህን ትርጉም የሚያፀባርቀው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ንግግር እንዲህ ይላል

ፆም መጥፎ ንግግር እና እኩይ ስራን እስካልተውክ ድረስ ምግብና መጠጥን መተው ለአላህ ጉዳዩ አይደለም።


‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪ ] ୭

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


رمضان مبارك
         ረመዷን ሙባረክ

🎊 ውድ የአላህ ባሮች እንኳን ደስ አላችሁ!

የተከበረውና የተባረከው የረመዳን ወር መጣላችሁ!
የዘንድሮ ረመዳን ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 ነው!
ዛሬ የረመዳን ምሽት ሰላት (ተራዊሕ) ይጀመራል።
ረመዳንን የጾመ ሌሊቱንም በሰላት ያሳለፈ ሰው ያለፉ ወንጀሎቹን አላህ እንደሚምረው ነቢዪ ﷺ ተናግረዋል።

ዛዱል መዓድ




#ተውሂድ ☝️

:#ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...

➣የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣

➣በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣

➣በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣

➣በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣

➣በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣

➣በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለምን ታዝናለህ ?

https://www.instagram.com/reel/DGflRDKMxHE/?igsh=MXA1ZzA4bTFvOXlkNg==


ጌታዬ ሆይ! ደግ ባልሆንም ደጋጎችን እወዳለሁ፡፡ መልካም የሚሠራን ሰው ምንዳ ባላገኝም ያመላከተበትን ሰው #አጅር አታሳጣኝ፡፡

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#ማስታወሻ ✉️

¹:ቀናችንን ከምንጀምርባቸው ነገሮች ሁሉ  ሶላት እና ዚክር ምርጦቹ ናቸው ৲

²:ስንወጣም ሆነ ስንገባ በሁሉም ሁኔታችን ዉስጥ ነቢያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ አንርሳ ৲

³:ብናጠፋም ባናጠፋም ምላሣችን ሌት ተቀን የአላህን ምህረት ከመለመን  እንዳይቦዝን ৲

⁴:ማንኛውንም ቃል ከመናገራችን በፊት ቃላቶቻችንን የሚመዘግቡ መላእክት አጠገባችን እንዳሉ አንዘንጋ৲

⁵:ከብዙ ነገር ብንሳነፍ እንኳ  ከዱዓእ ከመሳነፍ እንጠንቀቅ። ከብዙ ነገር ተስፋ ብንቆርጥ ከአላህ እዝነት ግን አንቁረጥ።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
شهر رمضان ❤

https://www.instagram.com/reel/DGXg6vZsR9K/?igsh=OXJ4MHgydWxmanY5


#ሙስሊም_ነን 🌹

:የዕድሜ መግፋት ፣ የዘመን መለወጥ ፣ የዓመት መቀያየር የማይለዉጠን ሙስሊሞች ነን፡፡ 

:በያመቱ ከአላህ በስተቀር በእውነቱ ሊመለክ የሚገባው ጌታ የሌለ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ የአላህ ምርጡ እና የመጨረሻው መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።
 
:በያመቱ ፈጣሪያችን አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) አጋር የሌለው አንድ አላህ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ጌታችን የማይወልድ ያልተወለደ ጌታ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ጌታችን አላህ አምሳያ የሌለው ሰሚም ተመልካችም የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ አምላካችን ከደም ጋናችን በላይ ለኛ ቅርብ የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ኢየሱስ የአላህ ባርያ እና መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።

:በያመቱ መርየም ቅድስት ድንግል የአላህ ባርያ መሆኗን እንመሰክራለን፡፡ 

💌:እኛ የታላቁ ነቢይ ተከታዮች ነን፡፡ እና አላህ መርጦ እስልምናን የሠጠን #ሙስሊሞች_ነን፡፡ በያመቱ በምርጡ በዲናችን እንኮራለን ፣ ደስታኞችም ሆነን ፈጣሪያችንን እናመልካለን፡፡  

- አልሐምዱሊላህ
🤲

┍━━━━━━━━»•»
: «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.