ጃል ሰኚ እንዃን ትጥቅ ፈታ ይመቸው 👏👏👏
ጃል ሰኚ ማለት እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በማእከላዊ ኦሮሚያ የሚገኘውን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቀጥ አድርጎ ሲመራ እና ሲያታግል ነበር።
እናም ይህ በሠራዊቱ ውስጥ ከፍተኛ አመራር ደረጃ የነበረ ሰው እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ታግሎ ያታገለ ሰው ትግሉን አቋርጦ ሲገባ " ወደዚህ ውሳኔ እንዲደርስ ያደረገውን ምክንያት ከመመርመር ይልቅ የተለመደውን ጥላሸት የመቀባት ፖለቲካ እየተካሄደ ይገኛል ። እሱን እየወቀሱ የብልፅግና ተላላኪ እያሉ የሚገኙ የኦሮሞ ሚዲያዎችም ሆኑ አክቲቪስቶች እራሳቸውን እንደ ፃድቅ ነው የሚያዩት ። እሱ ከዛ ጫካ ትቷቸው እንዲወጣ ያደረገው የነሱ ችግር ሳይሆ የግል ጥቅሙን ፈልጎ እንደሆነ " አድርገው ይደሰኩራሉ።
በጣም እኮ እንተዋወቃለን የኦሮሞ የትግል አባት የሆነው የ ጃል ዳውድ ኢብሳን ስም በተቀናጀ መልኩ ለማጥፋት ሴራ ስትሰሩ እንደነበራችሁ እያወቅን ዝምታን የመረጥነው ስማችሁን ከነ ብልግናችሁ ያልገለፅነው ሁሉም ነገር በውስጥ ይፈታል ብለን ነው። እንጂ ለጃል ዳውድ ያልተመለሰ ስብስብ ኦሮሞን ነፃ ያወጣል ብለን አንጠብቅም። ለሀቅ ብለው የሚታገሉትን በናንተ ገንዘብ ወዳድነት ተብሎ ሲከሽፉ ምርጫ በማጣቱ ከብልፅግና በላይ ለህዝብ ስጋት ሆናችሁ ስትገኙ ምን ማድረግ ነበረበት ትጥቀ ከመፍታት ውጪ ?
በነገራችን ላይ በኦሮሞ ዲያስፖራ ኮሚኒቲ ውስጥ የሚገኙ የመጨረሻ ጎጠኛ ቡድኖች ገንዘባቸውን ለሰፈራቸው ታጣቂ ለይተው ሲለግሱ እንዲሁም ጃል ዳውድ ኢብሳን ለማስወገድ የሄዱበትን የውስጥ ተጋድሎ በሙሉ ላለፉት 1 አመታት ዝም ብለን ያሳለፍነው ማውራታችን ትርፉ ለጠላት አጀንዳ መክፈቻ ነው ብለን ነው።
ሠራዊቱ ትግሉ የትም እንዳይደርስ ማነቆ በመሆን ሲጎትቱ የከረሙ ብዙ የጥቅም አካሎች ተሰግስገው ሞልተውታል።
አስገዳጅ ካልሆነ በቀር እኔ በዚህ ጉዳይ ተመልሼ ምንም አይነት ፅሁፍ አልፅፍም ። ፈጣሪ ብቻ ጃል ዳውድ ኢብሳን በጤና ይጠብቅልን ብላችሁ ፀልዩ ።
@my_oromia