Natnael Mekonnen


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Siyosat


በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Siyosat
Statistika
Postlar filtri


ዓለም ባንክ፣ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማጠናከር የሚውል የ700 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጽድቋል።

ከብድሩ 90 በመቶው የንግድ ባንክን ሒሳብ ለማስተካከልና ባንኩን መልሶ ለማዋቀር እንደሚውል ዓለም ባንክ ገልጧል።

ከፊሉ ብድር ለብሄራዊ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማጠናከሪያና መዋቅራዊ ማሻሻያ እንደሚሰጥ ባንኩ ጠቅሷል።

ብድሩ በአራት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሚለቀቀው፣ የባንኮቹ አፈጻጸም፣ የደንቦችና የመዋቅሮች ማሻሻያ ሂደት እየታየ የሚለቀቅ ነው። የብድሩ ዓላማ፣ የአገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ጠንካራና አስተማማኝ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ እንደኾነም ባንኩ ባሠራጨው አጭር መግለጫ አንስቷል።

      


ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ ቤተመንግሥት በነበረን የሁለትዮሽ ውይይት ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። ጠሚ አቢይ አህመድ

ክቡር ፕሬዚዳንት እና የፈረንሳይ መንግሥት በብሔራዊ ቤተመንግስት እና በመካሄድ ላይ ባለው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት ሥራዎች ላደረጉት አስተዋፅዖ ምስጋናዬን አቅርቤያለሁ። በውይይታችን በተለያዩ ዘርፎች የሚኖሩ ትብብሮችን የፈተሽን ሲሆን የፈረንሳይን ኢንቨስትመንት መጨመርን አስመልክቶ ብሎም በትምህርት እና ባሕል ዘርፎች ያለንን ግንኙነት በማጠናከር ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል። ታሪካዊ ትስስራችንን ይበልጥ የመገንባትን አስፈላጊነትንም በውይይታችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ።


የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ወንድሜ እና የኢትዮጵያ የልብ ወዳጅ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ባለፉት ስድስት አመታት ለሁለተኛ ጊዜ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ እላለሁ ብለዋል።

በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለው ግንኙነት የበለጠ በመጠናከር ላይ ይገኛል። ክቡር ፕሬዚዳንት በሚኖራቸው ቆይታ ፍሬያማ ውይይት እንደሚኖረን እምነቴ ፅኑ ነውም ሲሉ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልእክታቸውን ያሰፈሩት።


አሜሪካ አዲሱን የሶሪያ መሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል አውጥታው የነበረውን የእስር ማዘዣ ሰረዘች

በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ከአህመድ አልሻራ ጋር ውይይት አድርጓል።
https://bit.ly/41NfXAk


#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177


በስነ ምግባር ጉደለት ከሚሰራበት ተቋም የተሰናበተው ግለሰብ የመስሪያ ቤቱን ስም በመጠቀም የተቋሙ ሰራተኛ መስሎ የማታለል ወንጀል ሲፈፅም  በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን ፖሊስ ገለፀ።
***
ከዚህ ቀደም የፌዴራል ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኛ የነበረ እና በተለያየ የስነ ምግባር ጉደለት ከተቋሙ የተሰናበተ ታረቀኝ ክፍሌ የተባለ ተጠርጣሪ የመስሪያ ቤቱ ሰራተኛ እንደሆነ በማስመሰል የተለያዩ ግለሰቦች ያሉበት የመንግስት የኪራይ ቤቶች ላይ እየተዘዋወረ የኪራይ ቤቶቹ ታፔላ ወደ ዲጂታል እየተቀየሩ ነው በማለት በተቋሙ ስም የተዘጋጁ ቅፆች የያዘ በማስመሰል እና ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ታፔላውን ወደ ዲጂታል ማስቀየር አለባችሁ  በማለት ከሁለት የግል ተበዳዮች ከእያንዳንዳቸው 1ሺህ 7መቶ ብር የተቀበለ ሲሆን  በግል ተበዳዮች ጥቆማ ሰጭነት በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉን ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

የማታለል ወንጀሉ የተፈፀመው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ጎጃም በረንዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኙ የመንግስት ኪራይ ቤቶች ውስጥ ባሉ ነጋዴዎች ላይ ነው።

አንዳንድ የሥነ ምግባር ጉድለት ያለባቸው ግለሰቦች የግል ጥቅማቸውን በማሰብ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የተለያዩ ወንጀሎችን የሚፈፅሙ ሊኖሩ እንደሚችሉ በመገንዘብ  ለመሰል የወንጀል ድርጊት ህብረተሰቡ እንዳይዳረግ በማንኛውም ጉዳይ ለሚጠይቀውና ለሚጠየቀው አገልግሎት ህጋዊነቱን ከማረጋገጥ ባሻገር  አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ መጠየቅ እንደሚያስፈልግ ፖሊስ አሳሰቧል ።
*


ከየመን የተተኮሰ ሚሳኤል በቴል አቪቭ 14 ሰዎችን አቆሰለ

የእስራኤል ጦር የአየር መቃወሚያ ስርአቱ ሚሳኤሉን መትቶ መጣል እንዳልቻለ ገልጿል።

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/3Bv0ASp


🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ


ኢትዮጵያ ባለፋት አራት ወራት ከቡና የውጪ ንግድ ከ674 ሚሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት ውስጥ 98 ሺህ 999.38 ቶን ቡና ለውጪ ገበያ በመላክ ከ674 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።

የባለስልጣኑ  የህዝብ ግንኙነትና የኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳህለ ማርያም ገብረ መድህን ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ ካቀረበችው የቡና ምርት 5 መቶ 31ነጥብ 4 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዳ ነበር።አያይዘውም ከእቅድ በላይ 150 ሺህ 3 መቶ 46ነጥብ 57 ቶን ቡናን ለገበያ ማቅረብ ችላለች ያሉት አቶ ሳህለ ማርያም በምላሹ 674 ነጥብ 55 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አግኝታለች።

በዚህም ከታቀደዉ አንፃር 127 በመቶኛ ብልጫ ያለው ገቢ ተገኝቷል ሲሉ ተናግረዋል። አፈጻጸሙ ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን 62 ሺህ 5መቶ 87 ነጥብ 58 ቶን እና በገቢ ደግሞ 2መቶ 26 ነጥብ 89 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወይም 51 በመቶ ጭማሪ ተመዝግቧል።በ2017 በጀት ዓመት አራት ወራት የተላከዉ ቡና ከመዳረሻ ሀገራት አኳያ ሲታይ ጀርመን ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ቡና ገዢ ሀገር መሆኗ ተመላክቷል።

ወደዚህችዉ ሀገር 32 ሺህ 6 መቶ 66.48 ቶን ቡናን መላክ እንደተቻለ የተገለፀ ሲሆን 132ነጥብ 40 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል። በሌላ በኩል ወደ ሳዑድ አረቢያ  26ሺህ 579ነጥብ49 ቶን ቡና ለሽያጭ ቀርቦ 113 ነጥብ 83 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል።እንዲሁም ባለፋት አራት ወራት  15 ሺህ 325 ነጥብ 9 ቶን ቡናን ለቤልጅየም በመላክ 71ነጥብ 59 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር  ገቢ ማግኘት እንደተቻለ ሲገለፅ ይህን አፈፃፀም በማስመዝገብ እነዚህ ሀገራት ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡

በገቢ ቅደም ተከተል የተቀሩት የገበያ መዳረሻ ሀገራት 4ኛ አሜሪካ፣ 5ኛ ደቡብ ኮሪያ ፣ 6ኛ ጃፓን፣ 7ኛ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ፣ 8ኛ ዮርዳኖስ፣ 9ኛ ጣልያን እና 10ኛ አዉስትራሊያ በመሆን የኢትዮጵያ ዋንኛ የቡና ምርት መዳረሼ ናቸው። ከ1ኛ እስከ 10ኛ ደረጃን የያዙት ሀገራት በአጠቃላይ በመጠን 77 በመቶ እና በገቢ ደረጃ ደግሞ 78 በመቶ የዉጪ ምንዛሪ ግኝት ይሸፍናሉ፡፡ በጥቅሉ የእነዚህ ዋና 10 መዳረሻ ሀገራት ከ2016 አፈፃፀም ጋር ሲወዳደር በመጠን 84 በመቶ እና በገቢ ሲታይ የ60 በመቶ ጭማሪ አለው ሲል ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡


"አዲስ የትግል አቅጣጫ እንከተላለን" ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል

በህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ቡድን "የእምቢታ ዘመቻ" በሚል ከትናንት ጀምሮ በመቀሌ ከተማ ስብሰባ እያካሄደ ይገኛል፡፡

በዚሁ ስብሰባም የህወሓት ቡድን በቀጣይ አዲስ የትግል ስልት እንደሚከተል እና አጠቃላይ አባላቶቹ በመጠቀም "የእምቢተኝነት ዘመቻ" ያለው እንቅስቃሴ ለማድረግ ያቀደ ሲሆን ለዚህ ዘመቻ "እምቢ ለብሔራዊ ክህደት፣ ለአገዛዝ እና ብተና" የሚል መፈክር እንደተሰጠው አስታውቋል፡፡

      


#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉2መኝታ 71ካሬ=
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
     ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
   ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
   0939770177/0996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177


በአንካራው ስምምነት የታደሰው የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት

የአንካራው ስምምንት ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ስታቀርበው ለነበረው እና አብዛኛውን ጊዜ ትኩረት ሳያገኝ ለቆየው የባህር በር ጥያቄዋ ምላሽ የሰጠ፣ በሀገሪቱ ዲፕሎማሲያዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑ እየተገለጸ ይገኛል።

በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናት ዳይሬክተር ጄኔራል ግዛቸው አስራት (ዶ/ር) በዚሁ ጉዳይ ላይ ባቀረቡት ጽሑፍ፣ “በሶማሊያ እና በቱርኪዬ እንዲሁም በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ሀገራት እውቅና የተሰጠው ይህ ስምምነት፣ የኢትዮጵያን የባህር በር መሻት ሕጋዊነት ያረጋገጠ፣ ጉዳዩን በዓለም አቀፍም ሆነ ቀጠና አቀፍ መድረኮች ላይ ማንሣት እንደነውር ይቆጠር የነበረውን አስተሳሰብ የሰበረ ነው” ሲሉ ገልጸውታል።

ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ቀንድ የለውጥ እርምጃ መሆኑን ጠቁመው፣ በተለይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ላለፉት 30 ዓመታት ሊደረስበት የማይችል ነው የተባለውን ግብ በማደስ ረገድ ሥልታዊ እመርታ ነው ይላሉ።


🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት  ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️

➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!

➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ

➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ

➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች

➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት

➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ

ለበለጠ መረጃ
0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ

አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ


ከኦቪድ ሪል ስቴት ሐሰተኛ መረጃን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
ኦቪድ ሪል ስቴት በቸልተንነት እና ሆን ብለው በመልካም ስሙና ዝናው ላይ ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ በሀገር ዉስጥ እና በውጭ አገራት መቀማጫቸውን ባደረጉ ግለሰቦችና የሚዲያ ተቋማት ላይ በሕግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ክሰ መስርቷል።

ውድ ኢትዮጵዊያን ! አገራችን ኢትዮጵያ የማደግና በከፍተኛ ሁኔታ የመልማት ፀጋ ያላት አገር ናት፡፡ የአገራችን እድገት፣ ልማት እና
የዜጎቻን መሰረታዊ ፍላጎት እውን የሚሆነው ደግሞ ችግር ፈቺ ሃሳቦች እና ገቢራዊ ፍልስፍናዎች ሲበራከቱና በስፋት ተግባራዊ
መሆን ሲችሉ ነው፡፡ የኦቪድ ምሰረታ ጥንስስም ከዜጎቻችን መሰረታዊ ፍላጎት አንዱ የሆነውን የመጠለያ ችግር መፍታት ይቻላል
በሚል እሳቤ ነው፡፡

በዚህ ረገድ ድርጅታችን የኢትዮጵዊያን የወቅቱ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች ተጠቅሞ ሕንጻዎችን በወራት እድሜ ገንብቶ እያስረከበ ነው፡፡ ኦቪድ የሚታወቀውም በዚሁ ተግባሩ ማለትም ግንባታን በአጭር
ጊዜ ፣በጥራትና በተያዘለት በጀት በማጠናቀቅ ሲሆን ይህን ልምዱን ተጠቅሞ ባለው የቴክኖሎጂና የፕሮጀክት ማኔጀመንት የላቀ
አቅምና ብልጫ በርካታ የማህበረሰባችን ክፍል የመጠለያ ባለቤት እንዲሆን የሚያስችል ፕሮግራሞችን ነድፎ የመኖሪያ ቤት ግንባታ እያከናወነ ነው፡፡

ይኸው ታላቅ ቅናሽ የታየበት የመኖሪ ቤት ሽያጭ የሬል ስቴት ገበያው እንዲረጋጋ በማድረግ በርካቶች የመኖሪያ ቤት ባለቤት
እንዲሆኑ እድል ፈጥሯል፡፡ ኦቪድም ሰንቆት የተነሳውን የመጠለያ ቤት ችግር የመፍታት ርዕይ መሳካት እንደሚችል መሰረት የሚጥል ውጤት እያስመዘገበ ነው፡፡ በአጭር ጊዜ በርካታ ደንበኞችን ማፍራትም አስችሎናል፡፡ ሆኖም ዘርፉ በሚፈጥራቸው ያልተገባና ኃላቀር የውድድር መንፈስ ከኦቪድ ራዕይና ተግባር ውጪ የሆነ ሐሰተኛ መረጃ አልፎ
አልፎ እየተስዋሉ መሆኑን በየጊዜው የምንታዘበው ነገር ነው፡፡
ከሰሞኑ በአንዳንድ የማህራዊ ትስርስር ገጾች ሲሰራጩ የነበሩትን ሐሰተኛ መረጃዎች ምንጭ ደርጅታችን ሲያጣራ የቆየ ሲሆን መረጃውን በቸልተኝነትና ሆን ብለው በውጭ አገራት የሚገኙ ግለሰቦችና ሚዲዎች ላይ ሲያሰራጩ በነበሩ አካላት ላይ በውጭ አገራት ባሉ አጋር ጅርጅቶች በኩል ክስ እንዲመሰረት አድርጓል፡፡ በአገር ውስጥ ባሉ አካላት ላይም በተመሳሳይ የክስ ፋይል እንዲከፈት ተደርጓል፡፡ ኦቪድ የግዙፍ ሀብት ባለቤት ከሀመሆኑም በላይ ለገባው ቃል እና ውል ታማኝ ነው፡፡ ኦቪድ በሽያጭ ቤት ገንብቶ ለማስረከብ ውል ገብቶ ይቅርና ለአቅመ ደካሞችን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በነጻ በሺዎች ቤት እየገነባ በማስረከብ ላይ ነው፡፡ ታማኝነት እና የአገር ፍቅር የኦቪድ ልዩ መለያዎችና የሥራ መርህ መመሪዎች ናቸው፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ እያለ ከዚህ በተጻራሪ ይሄን ጥረታችንን በተሳሳተ መንገድ የሚረዱ አካላት አሳሳች እና በትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ የሚዲያ ዘመቻ እና ዘገባ በማቅረብ ኦቪድ በተመጣጣኝ ዋጋ ፣ በጥራትና በፍጥነት ለቤት ገዥዎቹ መጠለያ በስፋት
ለማቅረብ እያደረገ ያለውን ወገናዊ ጥረት ማስቆም እንደማይችል ለማረገገጥ ይወዳል፡፡

ኦቪድ ሪል ስቴት ግንባታ እያከናወነባቸው ያሉ ሳይቶችን ቤት ገዥዎችን ደንበኞችን በላቀ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚያደርግ ተከታታይነት
ያለውና የዲዛይን ማሻሻያ በማድረግ ግንባታቸውን እንደወትሮው ሁሉ በወራት እድሜ በማጠናቀቅ ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት
የማደረጋችንን ተግባር አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል፡፡
ራዕያችን ልማት ነው፡፡

ኦቪድ ሪል ስቴት


#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

15 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.