Open Ai GPT 4.5 የተሰኘ የchatgpt version ለቀቀ።አሁን ላይ አለማችን ላይ ካሉ የላቀው AI model የተባለው ይህ ሞዴል ከበርካታ features ጋር የቀረበ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
⚫ይህ model ከሌሎቹ ሞዴሎች በተሻለ መልኩ ሰልጥኗል/ተምሯል።
⚫እንደ ትርጉም-የለሽ መልሶች ያሉ አንዳንድ አላስፈላጊ ይዘቶች በከፍተኛ መጠን ተቀርፈውበታል።
⚫የሚሰጣቸው ምላሾች በከፍተኛ ሁኔታ ሰዋዊ እንዲሆኑ ተደርገዋል።
⚫ከፍተኛ ችግርን የመፍታት/problem solving ክህሎት ያለው gpt 4.5 በረቀቁ የmachin learning ዘዴዎች የሰለጠነ ሲሆን ይህም ከተፎካካሪ Ai chat bots ጋር ብልጫ እንዲኖረው ሊያድርግ ይችላል የሚሉ አስተያየቶች እየሰነዘሩ ይገኛሉ።
ይህንን ሞዴል chatgpt pro ተጠቃሚዎች መሞከር እንደሚችሉም ተገልጿል።
ምን አዲስ ነገር እንዳለው ሙሉ ፊቸሩን white paper ላይ ማንበብ ትችላላችሁ።
https://cdn.openai.com/gpt-4-5-system-card-2272025.pdf©bighabesha_softwares