➥መልካም ጓደኛ
የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ ዱንያ ላይ በመልካም ስራ ላይ የነበሩ ጓደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አላህን እንዲህ ይላሉ:–
" ጌታችን ሆይ! ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጓደኞች ነበሩን ጀነት ውስጥ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ
አላህም ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የብናኝ ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል
ሀሰን አል በስሪ እንዲህ አሉ ፦
«ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ የቂያም ቀን አላህ በፈቃዱ እንዲያሸማግሉ እድሉን ይሰጣቸዋል።»
ኢብኑ አል ጀውዚ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:–
«በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ጌታችን ሆይ! ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ» አሉና አለቀሱ።
➥ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1