አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ብቸኛው ሳይሸነፍ ዋንጫ ያነሳ ቡድን እንደሆነ ይታወቃል።
ማንችስተር ሲቲ የተባለ ቡድን ባይኖር ከአርሰናል በተጨማሪ ሊቨርፑልና ቼልሲም 'THE INVINCIBLES" ይባሉ ነበር።
ቼልሲ በ2004/05 የውድድር ዘመን ሊጉን በ95 ነጥብ ሲያሳካ በውድድር አመቱ 1 ሽንፈት ብቻ ያጋጠመው ሲሆን፤ የተሸነፈው በማንችስተር ሲቲ ነው።
በ2018/19 ሊቨርፑል 98 ነጥብ ይዞ ዋንጫውን ሳይበላ ሲቀር ብቸኛውን የሊጉን ሽንፈት የቀመሰው በማንችስተር ሲቲ ነው።
Share :-
@Premier_League_SportShare :-
@Premier_League_Sport❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ