BAZEN INNOVATIVE SOLUTIONS ✨ dan repost
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የወራት ስያሜ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ከመስከረም እስከ ጳጉሜ የተሰየሙት ወሮቻችን ስያሜያቸውን ከየት እንዳገኙ ያውቃሉ? እስኪ የሚከተለውን ይመልከቱ፡፡
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 #መስከረም
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - መስ እና ከረም
ትርጉም - መስ-አለፈ፤ ከረም-ክረምት፤
ክረምት አለፈ
2 #ጥቅምት
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ጠቀመ
ትርጉም - ሠራ፤ ጠቃሚ ጊዜ
3 #ኅዳር
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ኀደረ
ትርጉም - አደረ-ሰው በወርኃ አዝመራ ማሳ ውስጥ ለጥበቃ ማደሩን ይገልፃል
4 #ታኅሳስ
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ኀሠሠ
ትርጉም - መረመረ- ፈለገ በመኸር ወቅት የሰብል ምርመራን ያመለክታል
5 #ጥር
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ነጠረ
ትርጉም - ጠረረ- ብልጭ አለ፤ ነጻ፤ የፀሐይን ግለት ወቅት ያሳያል
6 #የካቲት
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ከቲት
ትርጉም - መክተቻ (እህልን)
7 #መጋቢት
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - መገበ
ትርጉም - በቁሙ የሚመግብ (በጎተራ የተከተተው የሚበላበት)
8 #ሚያዝያ
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - መሐዘ
ትርጉም - ጎለመሰ ጎበዘ ሚስት ፈለገ (ወርኀ ሰርግ መሆኑን ሲያጠይቅ)
9 #ግንቦት
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ገነበ
ትርጉም - ገነባ፤ ሠራ፤ ቆፈረ፤ ሰረሰረ (ለእርሻ የመሬቱን መዘጋጀት ያሳያል)
10 #ሰኔ
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ሰነየ
ትርጉም - አማረ (አዝርዕቱ)
11 #ሐምሌ
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ሐመለ
ትርጉም - ለቀመ (ለጎመን)
12 #ነሐሴ
የግእዝ ሥርወ ቃሉ - አናሕስየ
ትርጉም - አቀለለ፤ ተወ (የክረምቱን እያደር መቅለል ያሳያል)
13 የወሩ ስም - ጳጉሜ
ሥርወ ቃሉ - ኤጳጉሚኖስ (ግሪክ)
ትርጉም - ተጨማሪ ማለት ነው፡፡
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼(ኅብረ አትዮጵያ፤ ከቴዎድሮስ በየነ፤ አዲስ አበባ፤ 1999ዓ.ም.፤
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#share #share