ጥቆማ ስጡ፤ አይታችሁ አትለፉ!
ማስክ እና የእጅ ንፅህና መጠበቂያ ግብዓቶች በተጋነነ ዋጋ እየሸጡ የሚገኙ መድሃኒት ቤቶች አልያም ሌሎች አካላትን ስትመለከቱ በአቅራቢያችሁ ላሉ የፍትህ አካላትና የጤና ተቆጣጣሪዎች ጥቆማ ስጡ፤ እንዲሁም በ8482 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ መስጠት ትችላላችሁ።
"የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን"
ቻናላችን" #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ ስለ ኮሮና ቫይረስ ከጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን መልዕክቶች ለደጋፊዎቻችን እና ለቻናላችን ተከታዮች ማድረሷን ትቀጥላለች #ፈጣሪ የሀገራችንን ህዝብ ይጠብቅልን 🙏
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️