የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ወዴት ገቡ ?
ምንድነው ደጋፊው እንደዚህ ከክለቡ የራቀው ? ጥያቂ ለምን ጠፋ ? እዚሁ በቅርብ ባለች ከተማ አዳማ ላይ የሚገኘው ደጋፊስ ወዴት ገባ ?
አዲስአበባ ላይ ኳስ አለመካሄዱ ወይንስ ጊዜው ባለፈበት ደካማው የቦርድ አመራር እና ተቃዋሚ ደጋፊን ሁሉ እንደጠላት በሚፈርዱ አንዳንድ ደጋፊዎች በመማረር ነው ?
89ኛ በዓላችንን ለማክበር ወር ሙሉ ቅስቀሳ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተደርጎ ነበረ ለታላቁ ክለባችን ጥሪም መልስ የሰጠው ደጋፊ ውስን ነው ትላንት በስታዲየሙ የተገኘውን ደጋፊ ቁጥር ተመልከቱ እና አስተውሉ ጠይቁ የት ገባ ደጋፊው ?
ይህ ታላቅ ክለብ ከህዝባዊነቱ እየወጣ የግለሰቦች ሊሆን መንገድ ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል አሁንም ግን እንወያይ ከሚል ይልቅ እውነታን ደብቆ ዝም ብሎ በዝምታ የሚጓዝ በዝቷል
ለምንድነው ማትነቁት ግን እውነታው የታወረባችሁ አንዳንድ ደጋፊዎች ከእራሳችሁ ጥቅም በላይ ለምን ለዚህ ታላቅ ክለብ ህልውና አታስቡም ?
አንድ ስፖንሰር መጣ ይባላል ምን እንደተፈጠረ ሳይታወቅ ውሉ ሳያልቅ ከክለቡ ጋር ይለያያል ለደጋፊውም ስፖንሰር ሲገኝ መጣ ይሉናል ሲለቅ ደግሞ አናውቅም የውሉ ገንዘብ የት እንደሚገባ አይታወቅም ጥያቂ አካል የለም
ጊዜው ያለፈበት አመራር ሲባል ቅር የሚለውም በዝቷል የክለቡን መተዳደሪያ ደንብ በመጣስ በስልጣን የሚያገኙትን የግል ጥቅማቸውን ተያይዘውታል
ዘንድሮ ጀግኖች ታዳጊ ልጆቻችን በጥረታቸው ይህን ውጤት ባያሳዩ ኖሮ ምን ሊፈጠር ነበረ ? ክለቡስ ከልቡ ክለብ ነው አርማው የጀግናዎች ነው አመራሩስ ? ጠቅላላው ጉባኤስ ? ህጋዊነቱ ያለፈን አካል ህገወጥ ነው ማለት ወንጀል አይደለም ደጋፊውን ማታለላችሁን አቁሙ
ይህን ክለብ ህዝባዊነቱን ጠብቁለት በኋላ የታሪክ ተወቃሽ እንዳትሆኑ
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️