السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
በተከበሩ ሸኽ አቡ ሁዘይፋ መሀመድ ዘይን አደም አሰለፊ (ሀፊዘሁላህ) ከዚህ በፊት ተቀርተው የተጠናቀቁ እንዲሁም በመቀራት ላይ ያሉ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ተከፍቷል።
ከዚህ በመቀጠል በሸኹ ተቀርተው የተጠናቀቁና አሁን እየተቀሩ ያሉ ኪታቦችን ዝረዝር በዚህ መልኩ እናስቀምጣለን: -
🎧🍊ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች
#አጅሩሚያህ
#ሽርህ ሱና ሊኢማም አህመድ
#ኹላሰቱ ኑረል የቂን
#ሙስጠለሀል ሐዲስ ዑሰይሚን
#ኡሱሉ ሚን ኢልሚል ኡሱል ዑሰይሚን
#አር‐ረሂቅ አል መኽቱም
#ፈዋኪህ
#ቡሉጉል መራም
#ኡሱል አት‐ተፍሲር (ኢብኑ ዑሰይሚን)
#ሸርህ ሙቀዲመቱ ፊ ኡሱል አት‐ተፍሲር
🎧🍏አሁን በፋሪ አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ በሸኹ አየተሰጡ ያሉ ደርሶች ዝርዝር
#አሉዕሉዕ ወልመርጃን
#ሰሂሁል ቡኻሪ
#ሰሂሁ ሙስሊም
#ቱህፈቱል አህወዚ ቢሽርህ ጃሚዑ አት‐ቲርሚዚ
#ሸርህ ከሽፊ አሽ‐ሹብሃት ሊሸኽ ፈውዛን
#ሸርህ ዐቂደቱ ጠሃዊያ ሊኢብኒል ዒዝ
#አልፊየቲ ኢብኒ ማሊክ መዓ ሃሺየቱል ኹደሪይ ዓላ ሸርህ ኢብኑ ዐቂል
🎤🍇 ኢንሻአላህ ከላይ የጠቀስናቸውን ደርሶች በሙሉ በየጊዜው እንለቃለን።
ከላይ የጠቀስናቸውን ደርሶች መከታተል ለምትፈልጉ ቻናሉን ይቀላቀሉ ዘንድ እንጋብዞታለን
Shaikh Mohammed Zeyn Adem
ይህ ቻናል የባለብዙ እውቀትና የተከበሩ ሸኽ አቡ ሁዘይፋ መሀመድ ዘይን አደም አስ‐ሰለፊ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች ብቻ የሚተላለፍበት ቻናል ነው።
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn