የፓስታ ደንበኞችን እርካታ ደረጃ ለመለካት የተዘጋጀ መጠይቅ
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የደንበኞችን እርካታ ደረጃ ለመለካት ሲሆን ክፍተቶች ካሉ የማሻሻያ እርምጃ ለመውሰድ እንዲሁም ጠንካራ ጎኖቸን ለማስቀጠል እንዲያግዘው ነው፡፡ ተቋሙ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ እርስዎ የሚጠቀሙትን አገልግሎት በተመለከተ ያለዎትን የእርካታ መጠን እንዲነግሩን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ የሚሰጡን መረጃ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ መሆኑን ልናረጋግጥልዎ እንወዳለን፡፡ ስምዎትን መጻፍ አ...