Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB
📥Inbox us @sebrisatbuy
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ARS vs AVL
#LIVE   ⏭ 
                 SPORT 1 HD
AMOS 4


Sebrisat Security Solutions dan repost
በየክፍለ ሀገሩ የምትገኙ የ Security camera ባለሙያዎች እንደምታዩት ማንኛውንም አይነት Camera እና የCamera Accessorie ከ24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከእጅዎ እናደርሳለን!

- በአካል መምጣት ከፈለጉ መርካቶ ፣ ይርጋ ኃይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር ግቢ ብቅ ማለት ይችላሉ!

ማዘዝ የሚፈልጉት ዕቃ ካለ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️@Sebrisatsecurity | ❤️ @Sebrisat


✅  እለተ  ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 22ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


  ቀን 9:30 ላይ

⚽️ ኒውካስትል Vs በርንማውዝ



📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W



ምሽት  12:00 ላይ

⚽️  ብሬንትፎርድ Vs ሊቨርፑል




📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


  ምሽት 2:30 ላይ

⚽️ አርሰናል Vs አስቶን ቪላ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W



🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0911951595
@SebrisatAd
☎️0912752448
@SebrisatAd2

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።


🌼ለዲሽ ባለሙያዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🌼

POZZER ELECTRONICS ከ Xcruiser ጋር በመተባበር ያስመጡት አዲሱ ቢጫው Xcruiser XS-5600D Digital finder ገብቷል!
- ሙሉ Software የያዘ USB Flash በነፃ አብሮት የሚመጣ ሲሆን ዲሽ በምትሰሩበት ወቅት ያለምንም ችግር ሁሉንም የሪሲቨር ከFlashu ላይ በመምረጥ መጫን ትችላላችሁ!
- ባለ 4 ፣ ባለ 8 እና ባለ 16Diseqc Switch ያነባል
- የትኛውንም Satellite ከ5 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መስራት ይችላሉ!
- Black and white screen ስላለው በፀሀይም ሆነ በጨለማ ያለምንም ችግር ማየት ይችላሉ!
-Signal አቆጣጠሩ በጣም ፈጣን ስለሆነ ከየትኛውም Finder በተሻለ ፍጥነት የሚያመጣ ነው!
-የNilesat,Ethiosat ,Amos,Yahsat Satellite ሙሉ Frequency ተሞልቶበት ነው የሚመጣው
- Signal በሚያመጣ ጊዜ ድምፅ አለው! ይህንንም ካልፈለግን ማጥፋት እንችላለን
- አብርተን ከረሳነው Auto sleep Function ስላለው እንደፈለግነው ደቂቃ Setting ሞልተን ራሱ ማጥፋት ይችላል!
- S2 ስላለው Signal ባይመጣ ራሱ Satellite ላይ ስንቃረብ የ S2 ምልክት ያመጣል!
-በ1 ቻርጅ እስከ 7 ቀን ይቆያል!

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


ለ HOTEL የተሰራ HEADEND 16CHANNEL
ለ60 ክፍሎች የተሰራ ዝርጋታ


ICEPOS THERMAL PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ
•ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል።
•250 mmps Printing Speed አለው።

ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።

Reseller የሆናችሁ እና ጨረታ የምትሰሩ - በአሪፍ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ!


🥭 የ MANGO RESELLER 🥭

- SERቨERኦችን በ🥭 Coin ለምትሸጡ በ Refund ዙሪያ አዲስ ህግ ወቷል!

ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ Refund እያደረጉ መሆናቸውን ተከትሎ! ለነዚህ Cancel ወይም Refund ለተደረገባቸው Serial Numberኦች ብቻ
1) ሰርVER ስንሞላ ዋጋ ይጨምራል
2) Cancel ለማድረግ የ5 ደቂቃ ጊዜ ብቻ ነው የሚሰጠን!

በዚህም ምክንያት ሁሌም renew ለማድረግ ዋጋ ከተነጋግርን በኃላ ከመሙላታችን በፊት ዋጋው በ 🥭 Coin ስንት እንደሆነ ከልብ ተመልከቱ!


ስህተት ላለመፈፀም ይሞክሩ!


🟩 ORIGINAL MASTECH MY-68 MULTIMETER 🟩

- Autorange ነው። ( የምትፈልጉትን የመለኪያ አይነት ላይ ብቻ በማረግ ከትንሽ እስከ ትልቅ Value መለካት ያሰችላል።)
- ቢወድቅ እንዳይጎዳ መከላከያ ጎማ(Rubber Guard) አለው።
- ከራሱ ጋር የሚመጣ Original Probe cable አለው።
-ከሌሎች Multimeter የተሻለ ጥንካሬ ያለው ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የተሻለ Accuracy አለው።
-ስለ ዕቃው የተሻለ Technical ግንዛብ በGoogle እና youtube ማግኘት ይችላሉ።

ዕቃውን ለመግዛት ለምትፈልጉ አድራሻችን መርካቶ ይርጋ ኃይሌ ህንፃ ወረድ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ነው!

በአካል መምጣት ለማትችሉ አዲስ አበባም ሆነ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ባላችሁበት Deliver እናረጋለን! @Sebrisatshipping

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


Manchester Utd🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🆚 🇬🇧Southampton

🔻24H SPORT 1HD ( EPL
🔻SPTV 1HD
📺SPORT 1HD (amos


ለሪሲቨርዎ የሚሆን SERVER እና IPTV ከፈለጉ በፍጥነት በ1 ደቂቃ እንሞላለን! የደንበኞቻችን መልክት እና ምስጋና ምስክር ነው!

- Online ነን በTelegram ወይም Normal SMS በመላክ ማስሞላት ይችላሉ!

Inbox በTelegram ወይም በNormal Text ያውሩን!

📥 @SebrisatAd2✅ / 0912752448
📥 @SebrisatAd✅/ 0911951595


Sebrisat™ Shipping📦🛒 dan repost
4K RECEIVER

የ #ደብረብርሀን ደንበኛችን ዕቃ ትላንት JAN 15 ልከንለት ዛሬ JAN16 እንደደረሰው በTelegram ልኮልናል ከልብ እናመሰግናለን!


መግዛት ወይም ማዘዝ የምትፈልጉት ዕቃ ካለ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


Sebrisat™ Shipping📦🛒 dan repost
የTV SMART ማድረጊያ የሚፈልጉ ከሆነ ለየትኛውም TV የሚሆኑ የTV SMART ማድረጊያዎች ከ Sebrisat Electronics ማግኘት ይችላሉ

የ #ሀዋሳ ደንበኛችን ዕቃ ትላንት JAN 15 ልከንለት ዛሬ JAN16 እንደደረሰው በTelegram ልኮልናል ከልብ እናመሰግናለን!


መግዛት ወይም ማዘዝ የምትፈልጉት ዕቃ ካለ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


Nova-GS-9000_GHOST_V179_16012025.bin
5.7Mb
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ
❤️@SebrisatSoftware


Nova-LS-9090HD_diamond_V179_16012025.bin
5.7Mb
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ

❤️@SebrisatSoftware


✅  እለተ ሃሙስ የሚደረግ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


ምሽት  5:00 ላይ


⚽️  ማንቺስተር ዩናይትድ Vs ሳውዛምፕተን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W




🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0911951595
@SebrisatAd
☎️0912752448
@SebrisatAd2

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።


✅  እለተ እሮብ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


ምሽት  4:30  ላይ

⚽️  ኒውካስትል Vs ወልቭስ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


  ምሽት 5:00 ላይ


⚽️  አርሰናል Vs ቶተንሃም ⚡️ለንደን ደርቢ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W




🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0911951595
@SebrisatAd
☎️0912752448
@SebrisatAd2

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።


ትንሹ BAKU-1502DD DIGITAL DC POWER SUPPLY

በምርጥ ዋጋ አስገብተናል።

ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.