አንብብና ምረጥ ለራስህ።
አግዚአብሔር መርጠህ እንድትኖር እንጂ በእድል እንድትኖር አልጠራህም ስለዚህ ህይወት ምርጫ ነው።
ምን መርጣቹ እየኖራቹ ነው ??.. ይህን የምታውቁት አሁን የት እንዳላቹ እና ምን እየሰራቹ እንደሆነ በማወቅ ነው።
#እኔ ና ቤቴ ግን በአግዚአብሄር ክብር ውስጥ መኖርን መርጠናል ለዚህም የህይወት ምርጫ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ እንከፍላለን.. የምንወደውን ሰው : ገንዘብ : ጓደኛ : ቤተሰብ ሁሉንም ነገር ቢሆን እንተዋለን ።
አንዳንዴ ምርጫ ከፀሎት ይበልጣል
🚨ህይወት ምርጫ ነው
@SisayazusaRevivall