Postlar filtri


Is not the end of the world 😐


It just a bad day 😐


Bad day 😐




" ...ከነብስ አካል የለም ሁሉም ርቋል

በዛው ቀረሽ ያንቺም እምነት ሄዷል.... "






« መናገር መፍትሄ ሳያመጣ ሲቀር ነው ዝምታ ወርቅ የሚሆነው »


ምን ማድረግ ይቻላል 🥲


ለመናገር እየፈለኩ ዝም እንድል የሚያስገድደኝ ሴጣን የተወጋ ይሁን 🙌


አቤት የማስመሰል ችሎታቸው የሞተን ያነሳል እኔ ግን ሁሉን ስላማቀው እምነቴ ቀንሷል


scammer alert 😁

Guys report adrgu ሌባ ነው አካውንቱን እናዘጋው!!!

👉user2321


ወንድ ልጅ አያለቅስም ምትሉ ሰዎች 🙂

አመዳም of the week 🙂‍↕️👐


Is not the end of ther world 🗿


Morning 🥲✌️




ተረከዟ ሚያምር ሚስት ይስጣቹ 🗿




ሁላችንም እቺን 😭 እንነካለን


Btw እኔ ብቻ ነኝ ግን ፀሐዩ አናቴ ላይ ሲወጣ ምለፈልፈው? 😑

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.