ሊዮኔል ሜሲ በ2018/19 የውድድር ዘመን ለባርሴሎና የነበረው ድንቅ ቁጥራዊ መረጃ
👕 50 ጨዋታዎች
⚽️ 51 ጎሎች
🎯 19 አሲስት
🤝 70 የግብ ተሳትፎ
🎩 4 ሃትሪክ
🏆 ላሊጋ አሸንፏል
🏆 የስፔን ሱፐር ካፕ አሸንፏል
🥇 የሲዝኑ የቻምፒየንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
🥇 የሲዝኑ የቻምፒየንስ ሊግ ምርጡ አጥቂ ሽልማት
🥇 የሲዝኑ የቻምፒየንስ ሊግ ምርጡን ጎል ያስቆጠረ
🥇 የስፔን ላሊጋ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
🥇 የስፔን ላሊጋ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ
🥇 የስፔን ላሊጋ ምርጥ ተጫዋች
🥇 የአውሮፓ የወርቅ ጫማ ሽልማት አሸናፊ
🥇 የባሎንዶር አሸናፊ
🥇 የፊፋ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸናፊ
ሊዮኔል ሜሲ ❌ | አሸናፊ ✅
@Bisrat_Sport_433et@Bisrat_Sport_433et