Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እዴት አመሼሺ ኢትዮጵያ አቤቱ ሆይ 🙏
ማታ ማታ ምህረትህ ብዙ ነው ታማኝነትህ ድንቅ ነው
አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለዚች ምሺት እናመሰግንሃን !
መልካም ምሺት ይሁንልን
ከጾም የሥጋና የነፍስ ቅድስና ይወለዳሉ። የሥጋን ንጽሕና እንከተል የጽድቅ የሥራዎች ሁሉ መርከብ ናትና፣ በውስጧም የተከበሩ እቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለመርከብ በባህርላይ ፈፅሞ መሄድ እንደማይቻላቸው ሁሉ እንደዚሁም ሁሉ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት መርከብ ካልተሳፈሩ አንዲት እርምጃ እንኳን መራመድ አይቻላቸውም::
#በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
0933464314
0933464314 ☎️
እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ልጆች በሆኑ መምህራን መሠረታዊ የሆነ ጥበብ እና የባህል መድሀኒት ፈውስ ያግኙ ጥበብ ታላቆን ታከብራለች!📜📜📜
🔔✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🔔 #መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ